ጉደዩ: የ2017 ዓ.ም የብሩህ ኢትዮጵያ የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር እንድትሳተፉ ስለመጋበዝ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
ብሩህ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሀሳቦች ማበልፀግ ውድድር ፕሮግራም በሀገራችን በየዘርፉ የሚታዩ ቁልፍ ችግሮችን ለመፍታትና አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚችሉ የፈጠራ ሀሳቦችን ይዘው የሚመጡ ወጣቶችን ለመደገፍ የሚያዘጋጅ የውድድር መርሃ ግብር
ሲሆን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይህን ሀገራዊ ውድድር ለማሳካት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላትና ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጋራ እየሰራ ይገኛል።
በመሆኑም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪና መምህራን የሆናችሁ በ2017 በጀት አመት በውድድር መርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን።
ማስታወሻ:
ከዚህ በፊት የተሻለ የቢዝነስ ሀሳብ ኖሯችሁ በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ማበልጸጊያ ማዕከል ድጋፍ እየተደረገላችሁ የምትገኙ ጀማሪ የቢዝነስ ሀሳብ ባለቤቶች በድጋሚ እንድትመዘገቡ እየጠየቅን ቅድሚያ የእድሉ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
https://forms.gle/BuJWBRJLiBm8fKRXA