★ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ - የካቲት 2017 ዓ.ም
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን ባሉት ክፍት ስራ ቦታዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
○ የደሞዝ ሁኔታ- በክፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደሞዝ ስኬል መሰረት
• ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
● ለወንድ MA/MSc (ሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች CGPA 3.5 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 3.0 እና ከዚያ በላይ ያለው
● ለሴት MA/MSc (ሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች የMA/MSc CGPA 3.35 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 2.75 እና ክዚያ በላይ ያላት
ሁሉም አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ኮፒውን እና CV በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በአካል በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ በሰው ሃብት ልማት ቢሮ ቁጥር 159 ወይም በፖ.ሳ.ቁ 144፣ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
የተመረጡ ብቁ ተወዳዳሪዎች ለቃለ መጠይቅ የሚቀርቡ ሲሆን ቀኑንም ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የምናሳውቅ ይሆናል።
ሌሎች ስራዎችን ከስር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ👇👇👇
https://effoysira.com
🩸Telegram:- https://t.me/effoyjobs
መረጃውን በማጋራት ተደራሽ ያድርጉ