መስከረም ሃያ ስድስት የጽጌ ወረብ
ጽጌ አስተርአየ ሠሪፆ እምዐፅሙ ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤ ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዐዛ ጣዕሙ።
መዐዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ ሶበ ሐወዘኒ፤ ወበእንተዝ ማርያም አሐሊ ለተአምርኪ።
አይኑ ዘተገብረ ዘተገብረ ፈውስ ድንግል እንበለ ትትወለዲ፤ መድኃኒተ ዓለም ኮነ ደመ ጽጌኪ ክርስቶስ።
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ ሠናይትየ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ።
አመ ገቦሁ ቶማስ አኀዘ፤ እንዘ ይብል ከርቤ እምእዴየ ውሕ...