በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ‼️
===================
✍ «የአክሱም ሙስሊሞች በአክሱም ኑሯቸው ምድራዊ ጀሃነብ ነው። በመስጂድና መቀበሪ ስፍራ ክልከላ የሚሰቃዩት ስቃይ ሁላችንም እናውቀዋለን። የሁለት ደቂቃ አዛን ለማውጣት እንኳ «ያልነበራችሁ ፀባይ አታምጡ ድምጹን ቀንሱት፤ መካና መዲና እንጂ እዚህ እኮ ምንም ነገር የላችሁም» እየተባሉ በስቃይና ሰቀቀን ተውጠው ይኖራሉ። ይህ ስቃይና እንግልት አልበቃ ያላቸው ደግሞ ልጆቻቸው በወሳኝ ጊዜ ከትምህርት ገበታ እያስቀሯቸው ይገኛሉ። በህመማቸው ሌላ ህመም በስቃያቸው ሌላ ስቃይ ያክሉባቸዋል።
እንዲህ ዓይነት ጭካኔ ይህ የአውሬነት ባህሪ አክሱም የት ያደርሳት ይሆን? ይህ እብሪትና ማን አለብኝነት ይጠቅማት ይሆን?»
ትግራይ ሙስሊም ሚድያ
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16420