ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን
ዛሬ ሎሚ ሜዳ አሊ መስጅድ ኢሻእንና ተራዊህ ሶላትን ሊሰግዱ በሄዱ ወንድሞቻችንና እናቶች ላይ የተሀድሶው መጅሊስ ባቀነባበረው ሴራ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞባቸውል።
አይናቸው የፈሰሰ ወንድሞችም አሉ
የድብደባው መንስኤ በተራዊህ ሶላት አዝካር ሶለዋት ለምን ትላላችሁ በሚል ነው።
መጤው የወሃቢዝም አረመኔያዊና ጭካኔ የተሞላበት አስተሳሰበ በማን አለብኝነት ሀገራችንን እንደ ሶሪያ ሊያደርጓት ቆርጠው የተነሱ ይመስላል።
#ፍትህ_ለአሊ_መስጅድ!!!
#መጅሊስ_በቃን !!!
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16612?single