ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው |
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
በመጠቅለያም ጠቀለለችው
'የለምና ስፍራ ለእግዶች ማረፊያ
ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደሪያ/2/
ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ
የጌታ መወለድ ታምሩ ሲሰማ
ወረደ መላአኩ ምስራች ሊያወራ
የህፃኑ ክብር በምድር አበራ
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
አዝ______
ሰብዓ ሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ ሀገር
ወርቅ እጣን ከርቤዉን ለርሱ ለመገበር
በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን
ለዓለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
አዝ______
የይሁዳ ምድር ምስጋናን ተሞላ
ንጉስ መቷል እና ከናዝሬት ገሊላ
ተዐምሩን ትናገር ቤተልሔም ታውራ
ዝማሬ ሲውጣት ተረስቶ ቆጠራ
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
አዝ______
የማይታይ ታየ ተዳሰሰ እንደሰው
በጠባቡ ደረት ማንን እንመስለው
ገረማት ጥበቡ ታናሿን ሙሽራ
ተዋህዷል እና ቃል ከሥጋ ጋራ
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
እ_ን__ዘ__ም__ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን__ዘ__ም__ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
በመጠቅለያም ጠቀለለችው
'የለምና ስፍራ ለእግዶች ማረፊያ
ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደሪያ/2/
ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ
የጌታ መወለድ ታምሩ ሲሰማ
ወረደ መላአኩ ምስራች ሊያወራ
የህፃኑ ክብር በምድር አበራ
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
አዝ______
ሰብዓ ሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ ሀገር
ወርቅ እጣን ከርቤዉን ለርሱ ለመገበር
በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን
ለዓለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
አዝ______
የይሁዳ ምድር ምስጋናን ተሞላ
ንጉስ መቷል እና ከናዝሬት ገሊላ
ተዐምሩን ትናገር ቤተልሔም ታውራ
ዝማሬ ሲውጣት ተረስቶ ቆጠራ
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
አዝ______
የማይታይ ታየ ተዳሰሰ እንደሰው
በጠባቡ ደረት ማንን እንመስለው
ገረማት ጥበቡ ታናሿን ሙሽራ
ተዋህዷል እና ቃል ከሥጋ ጋራ
'ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር/2/
ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
እ_ን__ዘ__ም__ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን__ዘ__ም__ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche