ይተካል እግዚአብሔር
ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ
ከዛሬው የሚልቅ የማይዝል ጉልበቱ
'አይሰስትምና ጸጋን በማካፈል
ብርቱውን ያስነሳል ከትውልዱ መሃል/2/
የሙሴ በረከት ደርሷል ለኢያሱ
አምላክ በቃ ብሎ ሲጠራ ወደሱ
'ኢያሱን አቆመው በበረታ ጸጋ
የነገስታት ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ/2/
አዝ____
መጎናጸፊያውን ለኤልሳ ትቶለት
ኤልያስ ቢሔድም ቢነጠቅ በእሳት
'እጥፍ ድርብ ጸጋ ከሁሉ የሚልቅ
አምላክ ስለሰጠው ፈጽሟል ድንቃድንቅ/2/
አዝ____
ከእኔ ብቻ በቀር ማነው ያለው ሌላ
ትጉህ ለአገልግሎት ዝናሩ ያልላላ
'እንዲህ አትበሉ እግዚአብሔር ዘገየ
ይሾማል ለቤቱ ጠላት አይኑ እያየ/2/
አዝ____
ቀድሰን ዘምረን ወንጌሉን መስክረን
ወደሰማዩ ቤት ደግሞ እንሔዳለን
'እግዘብሔር ያስነሳል ዳግሞ እንደገና
ዘመኑን የዋጀ እጅጉን የጸና/2/
በየዘመናቱ ጸጋን እየሰጠ ብርቱዎችን ከትውልዱ ለትውልዱ የሚያስነሳ እግዚአብሔር የታመነ ነው፤ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ከዘለዓለም እስከዘለዓለም ለርሱ ይሁን።
አሜን
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
እ_ን__ዘ_ም__ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን_ዘ__ም__ር
ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ
ከዛሬው የሚልቅ የማይዝል ጉልበቱ
'አይሰስትምና ጸጋን በማካፈል
ብርቱውን ያስነሳል ከትውልዱ መሃል/2/
የሙሴ በረከት ደርሷል ለኢያሱ
አምላክ በቃ ብሎ ሲጠራ ወደሱ
'ኢያሱን አቆመው በበረታ ጸጋ
የነገስታት ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ/2/
አዝ____
መጎናጸፊያውን ለኤልሳ ትቶለት
ኤልያስ ቢሔድም ቢነጠቅ በእሳት
'እጥፍ ድርብ ጸጋ ከሁሉ የሚልቅ
አምላክ ስለሰጠው ፈጽሟል ድንቃድንቅ/2/
አዝ____
ከእኔ ብቻ በቀር ማነው ያለው ሌላ
ትጉህ ለአገልግሎት ዝናሩ ያልላላ
'እንዲህ አትበሉ እግዚአብሔር ዘገየ
ይሾማል ለቤቱ ጠላት አይኑ እያየ/2/
አዝ____
ቀድሰን ዘምረን ወንጌሉን መስክረን
ወደሰማዩ ቤት ደግሞ እንሔዳለን
'እግዘብሔር ያስነሳል ዳግሞ እንደገና
ዘመኑን የዋጀ እጅጉን የጸና/2/
በየዘመናቱ ጸጋን እየሰጠ ብርቱዎችን ከትውልዱ ለትውልዱ የሚያስነሳ እግዚአብሔር የታመነ ነው፤ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ከዘለዓለም እስከዘለዓለም ለርሱ ይሁን።
አሜን
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
እ_ን__ዘ_ም__ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን_ዘ__ም__ር