🎙| ጋይስ ይሄንን ጌም ላታውቁት ትችላላችሁ ምናልባት የpc ጌመሮች ታቁት ይሆናል BATMAN ARKHAMA ORIGINS ይባላል፤ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ በፍፁም ለስልክ የማይገቡ ማለትም ጥራታቸው እንዲሁም OFFLINE መሆናቸው ለስልክ ጌመሮች እንደ ብርቅ ልናያቸው ይገባል
🗣| ከዚህ በፊት እንደ MORTAL KOMBAT, እና WWE IMMORTAL አይነት አስደማሚ ጌሞችን ለቅቄያለው የነሱን ምርጥነት የተጫወተው ያቀዋል።
🎙| እና ነገ ይሄንን ጌም ጀባ እላችኋለው OFFLINE ነው ጥራቱ ሚገርም ነው በተረፈ ለሁሉም አንድሮይድ ስልኮች ይሰራል።
🔻| እና በደንብ ሪአክት ያስፈልጋል እኔ እንደዚህ አይነት ጌም ተጋግጬ ዳታ እና ካርድ ጨርሼ ነው ለናንተ ማመጣው ልታበረታቱኝ ይገባል።
በተረፈ ያላችሁን ቅሬታ ኮሜንት አርጉልኝ
🕹||•
@esam_gaming_arena🕹||•
@esam_gaming_arena