Grade 12 students


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


📌ይህ ቻናል በዋናነት የ12ኛ (የኢንትራንስ ተፈታኝ) ተማሪዎችን ለብሔራዊ ፈተና ብቁ ለማድረግ የተመሰረተ ነው ::በዉስጡ :-notes , ጠቃሚ የአጠናን እና ፈተና አሰራር ስልቶችን(Tricks ),Soft Copy የሆኑ አጋዥ ማቴሪያሎችን ፣ጥያቄዎችን, ቲቶሪያሎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን ለዉጤታማነት የሚያበቃ ነው ::
📩For comment :- @EEG12bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


@ethio_entranceG12 economics .pdf
597.7Kb
💸Economics review questions

join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


Rotational motion.pdf
600.8Kb
📚 Grade 11 Physics

📚 Unit 6 EUEE 2003-2011


join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


📢ዉድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንደሚታወቀው ለexam የቀራችሁ ጊዜ በጣም አጭር ነው :: እናም አሁን ላይ ብዙ ከማንበብ ወደ ብዙ ጥያቄዎችን ደጋግማቹ መስራት እንዳለባቹ ማወቅ አስፈላጊ ነው :: በእነዚህ በቀሩት ጊዜያት በዚህ ቻናል ዉስጥ ጥያቄዎችን እና ይጠቅማቿል ብለን ምናስባቸውን አጋዥ ነገሮች ለእናንተው ለምርጦቹ post እናደርጋለን ::

🔺ከዚህ በተጨማሪ በየቀኑ የEUEE እና conceptual የሆኑ ጥያቄዎችን በQuiz መልክ በዚህ ➡️ @ethio_entrancegroup ግሩፕ ዉስጥ ከተማሪዎች ጋር በመሆን ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ጥያቄዎችን እንሰራለን::

🙂ከእናንተ ሚጠበቀው በgroupu ዉስጥ ተሳታፊ ለመሆን 5 ጓደኞቻችሁን add በማድረግ በነፃ ቤተሰብ መሆን ነው ::በተጨማሪም admin በመሆን Quiz ማዘጋጀት ምትችሉ ፍቃደኞች በbot በኩል አግኙን 🤞

Group link
👇
@ethio_entrancegroup
@ethio_entrancegrou
p

🔊ATTENTION

🕓 Quiz time schedule

🕓
11:30-2:00LT for social students
🕓
2:
00- 5:00LT for natural students

✍️ Quiz ላይ ብዙ ሰው ካልተሳተፈ ወደ ሌላ stream ይቀየራል ❕


🤌በተረፈ እንድናግዛችሁ በምትፈል
ጉበት ነገር ላይ እና ጥያቄ ካላችሁ በዚህ➡️ @EEG12bot አግኙን::

📍እን
ዲሁadmin በመሆን ጥያቄዎችን እና quiz create ማድረግ ምትችሉ ፈቃደኞች በbot በኩል አግኙን::

እናመሰግናለን በርቱልን የ2017 ፍ
ሬሽማን ተማሪዎቻችን😎

FOLLOW:
@ETHIO_ENTRANCEG12 💠


💎🥇| ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች | ፈተናው ደረሰ!

📝ፈተናው በቀረው አጭር ጊዜ ምን እናድርግ ?! 🙄

🎧 አጭር መልዕክት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪካል & ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ዲፓርትመንት አስተማሪ ከሆነችው ፥ ሶስና😘

🥸እስቲ ለሶሲ አንዴ 👏 👏

JOIN:
⬇️
@ETHIO_ENTRANCEG12


📢 ዛሬ ማታ 1:00 LT በጣም ምርጥዬ ጠቃሚ ምክር ከSenior ተማሪ እና ለexam ሚረዳችሁን አሪፍ program ይዘን በዚህ ቻናል እንቀርባለ😊

👑ከዛሬው program ቦኃላ ትልቅ ለዉጥ ማምጣት እንደምትጀምሩ አንጠራጠርም 🦁

📌ቻናላችንን ለጓደኞቻቹ share በማድረግ አግዙን 🥺

እስቲ ዝግጁ የሆነ የኛ ቤተሰብ
❤️

🔔FOLLOW: @ETHIO_ENTRANCEG12🌐


የ12ኛ ክፍል የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ‼️

የትምህርት ሚኒስቴር በብሔራዊ ደረጃ በወረቀትና በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና፣ ተማሪዎች እንዲዘጋጁ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡

የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ላፕቶፕም ሆነ ሌሎች ግብዓቶችን አዘጋጅተው በፈተና ወቅት ኢንተርኔት ከተጠለፈ ወይም ከተቋረጠ እነሱም ሆኑ ሚኒስቴሩ ከባድ ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ያሉት፣ የአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር ተወካይ ወ/ሮ ሐረገወይን ገረሱ ናቸው፡፡

የግል ትምህርት ቤቶች እንዲህ ዓይነት መሠረተ ልማት ያሟላሉ ወይ የሚለውን ራሱ ሚኒስቴሩ መፈተሽ እንዳለበት የተናገሩት ወ/ሮ ሐረገወይን፣ በአገር ደረጃ በትምህርት ቤቶች የኢንተርኔት አቅርቦት ተደራሽ ሆኖ ሲስተሙ በምንም ዓይነት ምክንያት ሳይቋረጥ አገልግሎት እንዲሰጥ የማድረግ ተሞክሮ ስለሌለ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡።

JOIN: @ETHIO_ENTRANCEG12


@ethio_entranceG12 Geo Worksheet G 9&10.pdf
1.3Mb
🪐 geography Grade 9 and 10

🫥Worksheet with explanations

join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


@ethio_entranceG12 physics formula.pdf
1.6Mb
🔄Physics formula

Natural ተማሪዎች ⬆️
እቺን ፎርሙላ ፉት አርጓት
🥤

ለጓደኞቻቹ share ማድረግ
አትርሱ
🙏

join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


Grade 12 Exam forecast.pdf
6.5Mb
🖋EUEE forecast for all subjects

📢በደምብ አየት አርጓት ስታነቡ በጣም ይጠቅማቿል

Credit:-Cruise steps school

join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


@ethio_entranceG12 SAT.pdf
2.0Mb
🔸Aptitude Entrance 2013/14
with answers


join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


❗️እናንተስ ምን ያህል እየተዘጋጃችሁ ነው

መልካም ጥናት
🙏

JOIN:
@ETHIO_ENTRANCEG12 💠


math basic concepts.pdf
6.6Mb
🔠🔠🔠🔠🔠 Tips for entrance exam


join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


የምትችለውን ሁሉ አድርግ🤝

ሁልጊዜም ምርጫህ ህይወትህን ይወስነዋል፤ ዛሬ የምትወስነው እያንዳንዱ ውሳኔ ውጤቱን የሚያሳይህ ነገ ነው


ትምህርት የዚህ አለም መጨረሻ አይደለም! ግን ጊዜህን ሰጥተህ እየተማርክ እስከሆነ ድረስ በደምብ ተማር! የምትችለውን ካደረክ ራስህንና የሚወዱህን ማስደሰት ትችላለህ።

መልካም ቀን
🥺እወዳቿለው😊

ቻናላችንን ለ12ኞች share በማድረግ ተባበሩን


JOIN:
@ETHIO_ENTRANCEG12


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ይፋ አድርጓል።

በንቅናቄው ተፈታኝ ተማሪዎችን ለፈተና ለማዘጋጀት ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት መርሐግብር በትምህርት ቤቶች ይሰጣል።

በማጠናከሪያ ትምህርቱ የተማሪዎችን የመማር ብቃትና የሥነ-ልቦና ዝግጅት ለማሳደግ እንደሚሠራ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ገልፀዋል።

ይህን ሥራ አንዳንድ ክልሎች ቀደም ብለው መጀመራቸው የሚያበረታታ ተግባር መሆኑን ጠቅሰዋል።

ንቅናቄው ውጤታማ እንዲሆን የክልል ትምህርት ቢሮዎች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የተቋማት ባለሙያዎች፣ ወዘተ በማሳተፉ እንዲሠሩ ጥሪ አድርገዋል።

💠JOIN: @ETHIO_ENTRANCEG12


General Physics (9-12) (2).pdf
3.5Mb
🟢 Best Physics short note

🔘From Grade 9-12
በቀራችሁ ጊዜ በፍጥነት cover ለማድረግ ይረዳችኋል Basic ኖቶች ተካተውበታል
😍


join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


Work Sheet For Grade 11.pdf
194.6Kb
🔸Chemistry grade 11 unit 1 worksheet

join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12


🎁Happy Mother's Day to all the amazing moms out there! You are the heart and soul of our families.

🩷Wishing you a day filled with love, joy, and appreciation. Happy Mother's Day!

መልካም የእናቶች ቀን ❤️


@ethio_entranceG12 physics.pdf
2.3Mb
🔗 Physics  Entrance Exam and related questions  prepared by @ethio_entranceG12 channel

🔘 EUEE
እና conceptual ጥያቄዎችን አንድ ላይ በማቀናጀት የተዘጋጀ

✅ MoE Standardi
zed 84 Questions with Answer

⭐️
@ETHIO_ENTRANCEG12


🌐 Physics Entrance Exam and related questions prepared by @ethio_entranceG12 channel

🔘 EUEE
እና conceptual ጥያቄዎችን አንድ ላይ በማቀናጀት የተዘጋጀ

✅ MoE Standardiz
ed 84 Questions with Answer

🔗ነገ ጠዋት 1:00 LT|በዚህ ቻናል ይለቀቃል 😍

JOIN : @ETHIO_ENTRANCEG12


@ethio_entranceG12 Vectors.pdf
1.9Mb
🔻Worksheet on Vectors

join and share🚀👇
@ETHIO_ENTRANCEG12

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.