አንድ ቀን አለቃ በእንግድነት ሰው ቤት ተጠርተው ይሄዱና ምግብ ይቀርብላቸዋል። እየበሉ ሳለ በድንገት
ከምግብ ጋር የገባ የጥፍር ቁራጭ ያገኛሉ። ከዚያም ባልቴቷም ትመጣና "አለቃ ብላ እንጂ አይጣፍጥም እንዴ? ትላቸዋለች አለቃም የተቋጠረ ፊታቸውን ፈታ በማድረግ
፨
፨
፨
፨
፨
፨
አረ ይጣፍጣል ከመጣፈጥም አልፎ ጥፍር ያስቆረጥማል" አሉ😂😂
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
እስኪ ለአለቃ 👍
ከምግብ ጋር የገባ የጥፍር ቁራጭ ያገኛሉ። ከዚያም ባልቴቷም ትመጣና "አለቃ ብላ እንጂ አይጣፍጥም እንዴ? ትላቸዋለች አለቃም የተቋጠረ ፊታቸውን ፈታ በማድረግ
፨
፨
፨
፨
፨
፨
አረ ይጣፍጣል ከመጣፈጥም አልፎ ጥፍር ያስቆረጥማል" አሉ😂😂
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
እስኪ ለአለቃ 👍