‘’የክልሉን መንግስት ሊያፈርሱ ከሚሰሩ አካላት ጋር ትግል ላይ ነኝ’’ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ
በጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ላለፉት ሶስት ቀናት ውይይት ሲያደርግ መቆየቱን አስታውቆ ዘጠኝ በሚደርሱ ጉዳዮች ላይ ዉሳኔ ማሳለፉን ይፋ አድርጓል።
በዚህም የፕሪቶሪያውን ስምምነት በአግባቡ ለመተግበር ውስጣዊ የፖለቲካ ቁርሾዎችን በመተው ‘’በአንድነት በመሆን በአጠረ ጊዜ ሉዓላዊነታችንን የምናገኝበትን ሁኔታ ለመፍጠር ወስነናል’’ ብሏል።
ካቢኔው የፕሪቶሪያ ስምምነት የሚመለከታችው የፌደራል መንግስት፣ የአፍሪካ ኅብረት፣ አሜሪካ እና የአዉሮፓ ኅብረት የሚጠበቅባችሁን ልትወጡ ይገባል ሲልም ጥሪ አቅርቧል።