ትራምፕ የመኖሪያ ፍቃድን በ 5 ሚሊዮን ዶላር ለሽያጭ ሊያቀርቡ ነው
ዶናልድ ትራምፕ በሀገረ አሜሪካ ለመኖር የሚያስችል የወርቅ ካርድ (Gold Card) የተሰኘ የመኖሪያ ፈቃድ $5 ሚሊየን ዶላር ለሽያጭ የማቅረብ ሃሳብ እንዳላቸው ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ።
ከሽያጩ በሚገኘው ገቢ የበጀት ጉድለት ለመሙላት እቅድ እንደያዙ ገልጸዋል።
@ethio_mereja_news