Ethio ቴክ'ˢ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri




ጎልልልልልልልልል ኦዴጋርድድድድ

ማርቲን ለአርሰናል ጨዋታው ከመጀመሩ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇

https://t.me/+SVGFlJ1QkmtlYWJk
https://t.me/+SVGFlJ1QkmtlYWJk


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇


#Drone

⚠️በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማንኛውንም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር ተከለከለ‼️

👉ድርጊቱን ሲፈጽም የተገኘ አካል እርምጃ እንደሚወሰድበት ተመላክቷል፣

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን እና ሌሎች በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1276/2014 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና ብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የማስጠበቅ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጿል።

ተቋሙ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የመጡ ድሮኖች እና መሰል ቴክኖሎጂ ወለድ መሣሪያዎች የሚፈጥሯቸውን ስጋቶች ለመከላከል የሚያስችል በቂ የቴክኖሎጂ እና የሰው ኃይል ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።

ሥራው ውጤታማ እንዲሆንም ለኅብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እና ጠንካራ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚፈልግ በመግለጫው ጠቁሟል፡፡

በተለይ ከመጪው የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጋር ተያይዞ ቅንጅቱን ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማኝናውም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር እንደማይቻል መግለጫው አመልክቷል፡፡

በሥራ ምክንያት ድሮኖች መጠቀም አስፈላጊ ከሆነ ጠያቂው አካል የበረራውን ዓላማ፣ የሚበርበትን ቦታ፣ የድሮኑን አይነት እና የሞዴል ቁጥር በመጥቀስ አስቀድሞ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን መጠየቅ እና ፈቃድ ማግኘት እንደሚገባ መግለጫው አስታውቋል፡፡

ይህ ሳይሆን ቀርቶ በዘፈቀደ የሚነሱ እና የሚበሩ ድሮኖች ካሉ ተቋሙ አዲስ አበባንና ዙሪያዋን በጸረ-ድሮን ቴክኖሎጂ ያጠረ በመሆኑ በእነዚህ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በማንኛውም ጊዜ ድሮኖቹን ከአየር ላይ በመለየት፣ በመጥለፍ እና ወደ አስፈላጊው ቦታ በማሳረፍ እንዲሁም የድሮን አብራሪዎቹን በቁጥጥር ስር በማዋል ተጠያቂነት የሚያረጋግጥ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡

ከሥራ ጋር በተያያዘ ድሮኖችን መጠቀም የሚፈልግ ማንኛውም አካል በ+251 983 00 02 98 እና +251 983 00 04 01 ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት እንደሚችል በመግለጫው አሳስቧል።

(መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 )

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


#EthioTechs_News

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


#JFF

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


ሁላችሁም Vote አድርጉ🙏


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Computer Evolution

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


📌DeepSeek

አነጋጋሪው DeepSeek AI chatbot የሳይበር ጥቃት ደረሰበት‼️

አሜሪካ Deepseek AI ከተለቀቀ በኋላ በአጭር ቀን ውስጥ በስቶክ ማርኬት ላይ ከ1ትሪሊዮን ዶላር በላይ አጥታለች።

DeepSeek አዲሱ ተወዳጅ መተግበሪያ ሰኞ እለት በሳይበር ጥቃት ተመትቷል፣ይህም የቻይና ኩባንያ ምዝገባዎችን ለጊዜው እንዲገድብ አስገድዶታል።
ጥቃቱ የመጣው DeepSeek AIተፈላጊ በሆኑ በ አፕ ስቶር አናት ላይ በመቀመጡ ነው በዩኤስ ውስጥ ከፍተኛው የነጻ መተግበሪያ በመሆን እና በጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ ከፍ ካለ በኋላ ነው። ገጹ ላይ DeepSeek ጉዳዩን ሰኞ ማታ በቤጂንግ ሰዓት ማጣራት እንደጀመረ ተናግሯል።

ለሁለት ሰዓታት ያህል ክትትል ከተደረገ በኋላ ኩባንያው "ትልቅ ተንኮል አዘል ጥቃት" ሰለባ እንደሆነ ተናግሯል.
DeepSeek አዲስ ተጠቃሚዎችን መመዝገብ ተገድቦ የቆየ ቢሆንም፣ ነባር ተጠቃሚዎች እንደተለመደው መግባት ችለዋል። መተግበሪያው አሁን እንደገና ምዝገባዎችን ጀምሯል።

Via the guardian ©️

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


... እንደቀጠለ ነው🫢


የዲፕ ሲክ(DeepSeek) ሲያስገርመን አቶ አሊባባ ደግሞ በሌላ AI ተከስተዋል እየተባለ ነው መጠሪያ ስሙ (Qwen AI) ይሰኛል ...

እስኪ ሞክሩት .. ይህ ደግሞ ገራሚው ነገር ቪዲዮ ራሱ ጄኔሬት በነፃ ያደርግላችኃል እየተባለ ነው::


                   🦋#Share🦋

👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

3k 0 15 8 10

🇪🇹Ethio Apps Store 📀 dan repost
#Quicktips 2

🔱ኮምፒተራችሁ በጣም እየዛገ🤦‍♂ ከተቸገራችሁ Win+R ንኩ እና %temp% ብላችሁ ፃፉ Enter ነክታችሁ እዛ ውስጥ ያሉትን ፋይል ሁሉንም አጥፋት👍 ምንም ፋይል አይጠፋም Cache ነው ሚጠፋው(በተለይ Adobe Products ምትጠቀሙ ካላችሁ በጣም አሪፍ ነው😉)

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethioapps1👨‍💻


🇪🇹Ethio Apps Store 📀 dan repost
#Quicktip

🔱Graphics card እየዛገ😨 ከተቸገራችሁ (intel'ም ቢሆን) Ctrl+Shift+Win+B በመንካት Refreshማድረግ ትችላላችሁ😊

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethioapps1👨‍💻


Deep Seek Amharic

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

2.8k 0 17 18 108

✅ ዲፕሲክ (DeepSeek) 🐋 የተባለች የቻይና 🇨🇳 አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ኩባንያ በቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቅ ምልክት አስቀምጧል። ይህ AI ሞዴል በሁለት ወር ውስጥ እና ከ6 ሚሊዮን ዶላር ባነሰ ወጪ ተዘጋጅቷል ተብሏል። ለንፅፅር OPEN AI ከ100 ሚልዮን ዶላር እስከ ቢልዮኖች ፈጅቶበታል።ዲፕሲክ እምብዛም ያልተራቀቁ የNvidia ቺፕስ በመጠቀም ውጤታማ እና ወጪ ቆጣቢ የ AI ሞዴል አቅርቧል። 🔥

✅ ይህን ተከትሎ የNvidia Stock ዋጋ በ 17% ቀንሷል 📉። ይህ ኪሳራም ወደ 600 ቢልዮን ዶላር💵 የሚጠጋ ነው። በኣሜሪካ ታሪክ ትልቁ የኣንድ ቀን ኪሳራም ተብሏል። ይህ ሪከርድ በፌስቡክ ባለቤት Meta ከሶስት ኣመት በፊት በ240B$ ተይዞ ነበር። ይህም Nvidiaን በዋጋ ከአንደኝነት 🎖️ወደ 3ተኛነት በኣንድ ሌሊት ኣውርዶታል 🥉 ።

✅ ዲፕሲክ በኣጠቃላይ የኣሜሪካ ቴክ ተቋማት ከ1ትሪሊዮን ዶላር በላይ እንዲያጡ ኣድርጓል። ለንፅፅር ቢሰላ የኢትዮጵያ 120 ሚልዮን ሰው እያንዳንዱ ከ1,050,000 ብር በላይ ይደርሰው ነበር።🤑😭

✅ የዲፕሲክ (DeepSeek) የሰው ሰራሽ እውቀት ረዳት መተግበሪያ(AI assistant) በአሜሪካ ውስጥ በአፕል አፕ ስቶር (Apple App Store) ላይ በጣም ከሚጫኑ ነፃ መተግበሪያዎች ዝርዝር ቅድሚያውን ይዟል 🥇።

OpenAI: 10 years, 4,500 employees, 6.6B$ raised, high end GPUs
🐋 DeepSeek: 2 years, 200 employees, less than 10million$, Uses preowned GPUs since Nvidea is banned from China 🇨🇳

🌟 መተግበርያውን በ Appstore እና Google playstore ማግኘት ትችላላቹ።

ሞክራቹ ሃሳችሁን ስጡበት 💭

Sources: BBC, CNN, AL-JAZEERA, FORTUNE, unfortunately Chat Gpt 😂, and others

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

3.2k 0 14 28 18

ዲፕሲክ (DeepSeek)

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


✅️የምንለቃቸውን ፖስቶች በይበልጥ እነማን ጋር መድረስ እንዳለበት እንዲረዳን ከታች ያለውን በቅንነት ይምረጡ🙏
So‘rovnoma
  •   ከ8ኛ ክፍል በታች
  •   ከ9-12ኛ ክፍል ተማሪ
  •   ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ IT ነክ ትምህርቶችን ተማሪ
  •   ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ ከ IT ውጪ ትምህርቶችን ተማሪ
  •   IT ነክ ስራዎችን ሰራተኛ
  •   ከ IT ነክ ውጪ ስራዎችን ሰራተኛ
  •   Basic/ Advanced ቴክኖሎጂያዊ እውቀት አለኝ
  •   ምንም አይነት ቴክኖሎጂያዊ እውቀት የለኝም
56 ta ovoz


Melat Nigussie ትባላለች በ Facebook ላይ ከፍተኛ ተከታይ ማፍራት የቻለች መልካም ሴት ነች።ምንም አይነት Commission ሳትቀበል በርካታ ሰዎችን ከ ስራ አጥነት ወደ ሰራተኛነት የለወጠች ሴት ስትሆን ይሄን ስራ መስራት  ከጀመረች እኔ እንኳን ማየት ከጀመርኩኝ ከ 6 ወር በላይ ሆኗታል።እሁን ላይ ግን እንደምታዩት እሷ በነፃ የምታስተላልፈውን ማስታወቅያ የተለያዩ Agency ነን ባዮች በመውሰድ እናስቀጥራለን በሚል ገንዘብ ከመቀበል ጀምሮ ብዙ ሴቶችን አብረን ካላደርን አናስቀጥርም እስከማለት እየደረሱ መጥተዋል፣ ከዚም በተጨማሪ ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ የማይሰራ ስልክ ሰጥተው እና Block በማድረግ Scam ማድረጉን ተያይዘዋል።ይሄ ፖስት የተዘጋጀበት 2 አላማ አለው።

1 Scam ከመደረግ እንድትድኑ እና ለምታደርጉት እንቅስቃሴ ጥንቃቄ እንድታደርጉ
2 ስራ በመፈለግ ላይ ያላቹ Melat Nigussieን Facebook Follow በማድረግ የምትለቃቸውን የስራ ማስታወቅያዎች እንድትመለከቱ እና እንድትጠቀሙ ነው።

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


ተጠንቀቁ🙏
#GFF

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


➡️አዲሱ CBE Update Developer Mode ካላጠፋችሁ መጠቀም አትችሉም🏖


                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻


➡️ለዛሬ ኳስ ጨዋታ መመልከቻ Application ይፈልጋሉ?

➡️Click_Me to download 🔥

➡️Ethioapps ላይ ለቀነዋል አውርደው ይጠቀሙ


                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.