🚨𝗩𝗮𝗹𝗲𝗻𝘁𝗶𝗻𝗲 አስመልክቶ
ወገን ፍቅር ምናምን እያላችሁ አትጃጃሉ.. በተለይ ከ አስራዎቹ እስከ 20 መጀመርያ ላይ ያላቹ
♦️ እራሳችሁን ሳትችሉ ፍቅረኛ ይዛችሁ አላግባብ ወጪ አታውጡ
♦️እራሳችሁ ላይ focus አርጉና ሴቶች እንዴት ጎርፈው እንደሚመጡ ታያላቹ ( ሴቶችም እንደዛው )
♦️ የምሬን ነው ምላችሁ አላግባብ relation አትፍጠሩ ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ይሆናል
𝗙𝗢𝗖𝗨𝗦 𝗢𝗡 𝗬𝗢𝗨𝗥 𝗦𝗘𝗟𝗙❗
💸 💵 እዩት እስኪ እንዴት አባቱ እንደሚያምር 👊