GS-9000_GHOST_V180_12022025.bin
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 GHOST
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Net Audio (ማንኛውም ቻናል እያያችሁ ሪሞታችሁ ላይ Audio Button ስትነኩ የተለያዩ የራዲዩ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ትችላላችሁ ለምሳሌ ብስራት ራዲዮ, ሸገር FM, ኢትዮ FM 107.8, JFM 106.7, ትርታ ራዲዮ, ጣዕም ራዲዮ, አራዳ FM, አዋሽ ራዲዮ, 97.1, EBC Radio, EBC 104.7, OBN Radio, VOA አማረኛ, DW አማረኛ, Solar Music, የኔ Vibe, Ethiopicalink, Ethio Best, እሪበከንቱ, ጃኖ ራዲዮ, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ኦርቶዶክስ መዝሙር2, ፕሮቴስታንት መዝሙር, ፕሮቴስታንት መዝሙር2, Habesha Menzuma, Habesha Neshida, የቤኪጃ ሙዚቃ, የቤኪጃ ሙዚቃ2, የቤኪጃ መረጃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ ከ 18+, እንግሊዘኛ ሙዚቃ2, የስልጤ መንደር ወዘተ...)
🔥 RF Out
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
11_2_2025
V180