Ethio Gems💰የኢትዮጵያ ማዕድናት


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


በዚህ ቻናል ስለ ሀገራችን የከበሩ ማዕድናት ምንነትና ዓይነት እንዲሁም በግብይት ወቅት ሊደረጉ ስለሚገቡ ቅድመ ጥንቃቄዎች ሳይንሳዊና ተሞክሯዊ ውይይት ይደረግበታል::
#https://youtube.com/@ethiopiangemstones?si=wgA1kM2MfPZSwRQb
#tiktok.com/@ethiopiangemsociety

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


I need this type of ruby


የሚገርም ተፈጥሮ
Unique Malachite specimen from DR Congo.

Photo Copyright ©️ Crystal Classics

#minerals #crystals #gems


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




በግል ስልጠና እየወሳደችሁ ላላችሁ ሁለተኛው ተርም ስለተጀመረ ተከታተሉ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለጌጣጌጥ ድንጋይ ነጋዴዎች የከበሩ መዓድናት መፈተሻ ቴስተሮችን መጠቀም አስፈላጊ ነው። የሙቀት መቆጣጠሪያን በመለካት ትክክለኛ ድንጋዮችን በፍጥነት ለመለየት ይረዳል። ይህ መሳሪያ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በማገዝ ጊዜን ይቆጥባል። ነጋዴዎችን ከከፍተኛ ኪሳራና ሴንቴቲክ ድንጋዮችን ከመግዛት ይጠብቃቸዋል።በግብይቶች ላይ እምነትን የሚጨምር፣ የነጋዴውን ታማኝነት እና የደንበኛ እምነት የሚያጎለብት ወጪ ቆጣቢ መሳሪያ ነው። በአጠቃላይ፣ የማረጋገጫ ሂደቱን ያስተካክላል። ይህም ለማንኛውም የጌጣጌጥ ድንጋይ አከፋፋይ ብልጥ ኢንቨስትመንት ያደርገዋል። ስለዚህ ኪሳራን ለመከላከልና ጥራት ያላቸዉን ቴስተሮች ለመግዛት ይደዉሉልን።
0944343240


በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ  የከበሩ እና ከፊል የከበሩ ድንጋዮች :-
👉መረገድ/ኦፓል#opal
👉በሉር/ኤምራልድ#Emerald
👉ሩቢ/Rub/
👉ቶጳዝዮን/ቶፓዝ#Topaz
👉ፔረዶት/perdo
👉ጋርኔት/Garnet/
👉ኳርትዝ/Quartz/
👉ሞሳናይት/moissanite/
👉ሰንፔር/ሳፋየር/Sapphire
👉ኦፕሲዲያን/Obsidian/
👉አሜቴስት/Amethyst/
👉አጌት/Agate/
👉ጃስፐር/Jasper/
👉ፋናካይት/Fanacit/
👉ጎሸናይት/Goshenit/
👉ሲትሪን/citrine/
👉ክራይሶክራስ/Chrysocrase/
👉ቶረማሊን/Tourmaline /
👉አምበር/Amber/
👉አሜትሪን/Ametrin/
👉አማዞናይት/Amazonit/
👉አኳማሪን/Aquamarine/
👉ፍሎራይት/Fluorit/
👉ላፒስ ላዞሊ/Lapis lazuli/
👉ኳንዛይት/kunzite/
👉ሞርጋናይት/morganite/
👉ኦኔክስ/Onyx/
👉የነብር አይን/Tiger eye/
👉ቶርኮይስ/Turquoise  እና ሌሎች ማዕድናት በሀገራችን ይገኛሉ።
ቻናላችን ይቀላቀሉ ለሌሎች forward ያድርጉ!!
ETHIOPIAN GEM SOCIETY join  here


1.2 ሚሊዮን ብር ተሸጠ
በቅርብ የማዉቀዉ ታሪክ ነዉ። እዚሁ በመዲናችን አዲስ አበባ የተካሄደ ግብይት ነዉ። ልጁ ምንነቱን የማያዉቀዉን አንድ ፍሬ ድንጋይ በሰዓቱ ምንነቱን ልታዉቀዉ ትችላለች ብሎ ወዳሰባት እንስት የማዕድን ደላላ ጋር ይዞት ይሄድና ያሳያታል። ልጅቷም የገባት ነገር ስለነበረ ብከስርም ልክሰር በሚል ድፍረት ድንጋዩን ከልጁ ላይ 5000 ብር ትገዛዋለች። የሚገርመዉ ከዚህ በኋላ ያለዉ ታሪክ ነዉ። ይህንን በ5000 ብር ብቻ የገዛችዉን ድንጋይ ከአዉሮፓ ለመጡ ነጋዴዎች ስታሳየችዉ ያላሰበቺዉ ዋጋ ይሰጣታል፣ 1.2 ሚሊዮን ብር!
እኔ የገረመኝ የልጅቷ ማግኘት ሳይሆን ትንሽዬ ዕዉቀት በማጣት በዕጁ የገባዉን ዕድል በ5000 ብር የለወጠዉ ወጣት ነዉ። ለዚህ ነዉ እኛም በዚህ ስራ ዉስጥ ያላችሁ ኑ ተማሩና እራሳችሁን ከኪሳራ ጠብቁ የምንለዉ። ያዘጋጀነዉ ስልጠና እጅግ ለመረዳት ቀላል ነዉ። ጊዜ ሳታጠፉ ዛሬዉኑ ተመዝገቡ።


የኢትዮጵያ ምርት ገቢያ የከበሩ ማዕድናትን ሊያገበያይ መሆኑ ተገለፀ።
============================
የኢትዮጵያ ምርት ገቢያ የከበሩ ማዕድናትን ሊያገበያይ መሆኑ ተገለፀ።ምርት ገቢያው ሳፋየር ኤምራልድ እና ኦፓል የተባሉ የከበሩ ማዕድናትን እንደሚያገበያይ ገልጿል።


ሰላም የ EGS ቤተሰቦች፣
ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ዓይነት ቀለም ያለዉ ኮረንደም ሩቢ እንገዛለን። የምንረከባችሁ በቋሚነት ስለሆነ በመጀመሪያ 500 ግ.ም ብቻ እንገዛችኋለን። ከ3 ግ.ም በታች አንፈልግም። ፐርፕል ቀለም ያለዉንም ድንጋይ አንፈልግም። ጠፍጣፋ ተፈጥሮ ያለዉንም ድንጋይ አንፈልግም። ደማቅ ቀይ ቀለም ያለዉ ከሆነ የታንዛኒያ ሩቢም ቢሆን እንገዛለን። ለበለጠ መረጃ በ 0944343240 ደዉሉልኝ።😎


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ሰላም። ፍሎራይት ይባላል። የፒራሚድ ክሪስታል ስትራክቸር አለዉ። አፋርና ቦረና አካባቢ ይገኛል። ኢንደስትሪያል ጄምስቶን ነዉ። ያ ማለት እጅግ የከበሩ ከምንላቸዉ መካከል አይመደብም። የሞሆ የጥንካሬ መጠኑ 4 ነዉ። ዋጋዉ የግራም አይደለም። የዉጭ ገበያ ለማግኘትም ሙሉ ለሙሉ የፒራሚድ ሼፕ መያዝ አለበት።
የተለያዩ የከበሩ ድንጋዮችን የመለየት ችሎታ ለመዳበር አሁኑኑ ስልጠናዉን ተቀላቀሉ።👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Oa2KmqJUb10zNmY0


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


https://vm.tiktok.com/ZMhSKWARa/
የከበሩ መዓድናት ስልጠና | LIVE Event
0 people registered for this event. See what's going on there!




ሰላም የተወደዳችሁ! ኑ ስለማዕድናት ገበያ እንመካከር። ሰልጣኞች ስልጠና ጨርሰዉ ጥያቄዎችን ያነሳሉ፣ እኛ ደግሞ ቃላችንን አናጥፍም። ኑ ተማሩ ታተርፉበታላችሁ፣ የካበተ ልምድ እና እዉቀት ተጨምቆ ማራኪ በሆነ ሁኔታ ተሰናድቶላችኋል። 3 ሆናቹ ከተመዘገባችሁ የ 1 ሰዉ ስፖንሰር አደርጋችኋለዉ።




አዳዲስ ቴስተሮች ገብተዋል። የምትፈልጉ በ0944834157 ደዉሉላቸዉ። ከማለቃቸዉ በፊት አንድ የራሳችሁ አድርጉ!!😎


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በደቡባዊ ብራዚል የሚገኘዉ የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን (CATHOLIC ) ግድግዳ እንደዚህ በምትመለከቱት ሁኔታ በአሜቲስትና በሌሎች የከበሩ ድንጋዮች አጊጧል። ለዚህ ነዉ የማዕድን ስራ በኢትዮጵያ ገና አልተነካም የምንለዉ። ስልጠና በመዉሰድ ተዘጋጁና አትራፊ ወደሆነዉ የስራ ዘርፍ አሁኑኑ ተቀላቀሉ።😎😎😎
https://t.me/+Oa2KmqJUb10zNmY0



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.