በሠዓሊ ኃይለ ማርያም ሽመልስ (በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ አማካሪ፣ ጥናትና ሒስ አድራጊ) 0913 05 2824
++++++++++===+++++++++++
የቅዱስ ጊዮርጊስ የሰማዕትነት ሥዕሎች በአንድ ላይ አቀናብሬ የተዘጋጀ ነው። እነዚህ ሥዕሎች የሚገኙት ከአንዱ (በላይኛው በስተ ቀኝ ያለው ደራጎን ድዴድ ሲያደርግ) በስተቀር በዲማ ጊዮርጊስ ቤተ መቅደስ ግድግዳ በወንዶች አንቀጽ የሚገኙ ሥዕሎች ናቸው። እነዚህ በ፪ኛው የጎንደር አሣሣል የተሣሉ ናቸው።
እነዚህን ሥዕሎች አውርዳችሁ እና አሳትማችሁ በነጻ መጠቀም ይችላሉ። ሠዓሊያንም ተመልክታሁና እንደመነሻ ወስዳችሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕትን ሥዕል እየሣላችሁ ለቀጣይ ትውልድ ታሪኩ እንዲዘከር አድርጉ።
high resolution ሥዕልም ከሥር ለጥፌዋለሁ።
ጥንታዊ ቅዱሳት ሥዕላት ለማየት ለማውረድ፣ ለሌሎች ለማጋራት ከፈለጉ @ethioicons ቤተሰብ ይሁኑ።

የቤተ ክርስቲያን የሆኑት ቅዱሳት ሥዕላት እንወቅ፣ እንመልከት እና እንጸልባቸው። በስጦታ ይሁን ወይም በስእለት ለቤተ ክርስቲያንም እንስጥ።