Postlar filtri


Baga gammaddan!
Akka odeeffannoon tibbana baheetti, Kaanaadaan hanqina hojjettootaa hamaa akka mudate ibsuun, hanqina kana guutuuf dargaggoota hojii barbaadan biyyoota Afrikaa adda addaa irraa gara biyya isheetti fiduun, leenjii fi carraa hojii dhaabbataa kennuudhaan.
Carraan kun dargaggoota Itiyoophiyaa hojii barbaadaniif kan kennamu waan ta’eef, qaamota mootummaan seeraan beekamtii fi hayyama qaban qofaan galmeen gaggeeffamaa waan jiruuf, ulaagaalee armaan gadii yoo guuttan adeemsa galmee jalqabuu ni dandeessu .
➩ Umurii 21-60
➩ Ragaa dhalootaa qabaachuu.
➩ Miidhaa qaamaa/Bat tokko malee.
➩ Abbaa eenyummaa jiraataa/Kebele.
➩ kutaa 10ffaa fi isaa ol
Ragaa barnootaa dhiyeessuu kan danda’u.
➩ 2 Suuraa Gurd.
Lakkoofsa bilbilaa ulaagaalee kana guutu
☎️ 0969587714
☎️ 0969587714
Akkasumas odeeffannoo dabalataaf ragaa keessan teessoo Telegram keenyaan dhiyeessuu dandeessu
👉 Daawwadhaa 🇪🇹 🇨🇦
Galatoomaa.




ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀል ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ተጠንቀቁ  ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡

ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀሎችን የሚፈፅሙ ግለሰቦች መኖራቸውን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታዉቋል።

“በአዲስ አበባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ስልኮች እየተደወለ እንኳን ደስ አላችሁ ሎተሪ ደርሷችኋል ፣ሲስተም እያስተካከልን ነው፣ የሞባይሎትን አቅም ከ4G ወደ 5G እየቀየርን ነው ፣ከሌሎች ባንኮች ጋር ኦንላይን ሲስተም እየጀመርን ነው” በሚሉ እና በሌሎች ማደናገሪያዎች በመጠቀም የተለያዩ ግለሰቦች የማጭበርበር ወንጀል እየተፈፀመባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።

ፖሊስ የምርመራ መዛግብቶችን ዋቢ አድርጎ እንደገለጸው አንዳንዶቹ የማጭበርበሪያ ስልቶች ግለሰቦች እንዲያምኑ በኤቲኤምም ገንዘብ ያወጡበት ትክክለኛ ቀን ተነግሯቸው የወንጀሉ ሰለባ እየሆኑ የሚገኙ ሲሆን የግለሰቦች የባንክ ሚስጥር የሚወጣበትን ሁኔታ ለማረጋገጥ ምርመራው ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ወንጀሉ በልዩ ልዩ የአፈፃፀም ስልቶች እየተፈፀመ ከመሆኑም ባሻገር ስልክ በመንጠቅና ቴክኒካል የሆኑ ዘዴዎችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ አካውንት ወደ ቴሌ ብር በማስተላለፍ ወንጀሉ እየተፈፀመ ይገኛል።

ፖሊስ አያይዞ እንደጠቀሰው ወንጀሉን ለመከላከል ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል የተለያዩ የማስጠንቀቂያ መልዕክቶች ቢተላለፉም አሁንም ወንጀሉ እየተፈፀመ ሲሆን ግለሰቦች የማያውቋቸው የስልክ ጥሪዎች እና የጹሁፍ መልዕክቶች ሲደርሷቸው ተገቢውን ማጣራት ማድረግ እንደሚገባቸው እና ጥሪው እንደደረሳቸው ወደ ተግባር ከመግባታው በፊት አቅራቢያቸው ወደሚገኝ ባንክ በመሔድ እውነታውን ማረጋገጥ እንደሚገባ ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል።

ፖሊስ መሰል ወንጀሎችን ለመቆጣጠር ከሚሰራው ሥራ ባሻገር አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙ መረጃውን ለፀጥታ አካላት በመስጠት ህብረተሰቡ ተባባሪ እንዲሆንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል።

‼️Join & Share
📢 ::
@samitech0
👥 ፡
@Samitech0


✳️ቪፒኤን ለምን እንጠቀማለን? ጥቅሙስ ምንድን ነው?

ቪፒኤን (VPN) የኢንተርኔት ግንኙነታችንን ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እና የምንለዋወጣቸዉ መረጃዎች ከመረጃ በርባሪዎች ጥቃት የተጠበቁ እንዲሆኑ የሚረዳ ሶፍትዌር ነው፡፡

ተጠቃሚዎች የቪፒኤን ግንኙነት ሲፈጥሩ ደህንነቱ የተረጋገጠ የመረጃ መተላለፊያ መንገድ ይፈጥራሉ፡፡
ቪፒኤን በተለየ ማስተላለፊያ መንገድ የሚተላለፉ ዳታዎችን ሚስጥራዊ የሚያደርግ በመሆኑ ማንኛዉም የመረጃ በርባሪ የመረጃዉን ይዘት ማዎቅ እንዳይችል ከማድረጉ ባሻገር የመረጃ ግንኙነቱ የሚሆነዉ በሁለቱ ባለመብት(ባለፍቃድ) አካላት ብቻ ነዉ፡፡

ሶፍትዌ የቀጥታ የበይነ-መረብ ግንኙነት 'የኦንላይን' እንቅስቃሴ በመደበቅ እንዲሁም እንዳይታይ በማድረግ(የትኛዉን ድረ-ገጽ እንደጎበኘን እና ምን አይነት ዳታዎችን እያስተላለፍን መሆኑን) ባለማሳዎቅ ያግዘናል፡፡

ይህን አገልግሎት በተገቢው መንገድ ማግኘት የምንችለው ደግሞ የቪፒኤን ሶፍትዌር ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ስንጀምር ነዉ፡፡

ደንበኛ በመሆናችን የምናስተላልፋቸዉ ዳታዎች ከመዳረሻዉ ኔትወርክ ከመድረሳቸዉ በፊት ይመሰጠራሉ፡፡

ቪፒኤንን ለምን መጠቀም አስፈለገ?

ማንኛዉንም የዌብ ተግባራት ኢንክሪፕትድ(የተመሰጠሩ) እንዲሆኑ ያደርጋል።

የቀጥታ የበይነመረብ ግንኙነት (online) ተግባራችንን በመደበቅ ከሚከታተሉን የመረጃ መንታፊዎች ያድነናል፡፡

መዳረሻችንን በግልፅ እንዳይታይ እንዲሁም በቦታ የተገደቡ ዌቦችና ይዘቶችን አገልግሎት ማግኘት እንድንችል ይረዳናል።

በዌብ(በይነ-መረብ) ተግባር ላይ የማንነት መታዎቅ አጋጣሚን በእጅጉ ያጠባል።

የህዝብ ዋይፋይ ሆትስፖቶችን በምንጠቀምበት ጊዜ ግንኙነቱ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርግልናል፡፡

‼️Join & Share
📢 ::
@samitech0
👥 ፡@Sami
tech0


Dark Web.txt
85.3Kb
📎ይሄ አጠቃላይ የ Dark web Link የያዘ TXT ነው!

✅ ሁሉም በየራሳቸው ረድፍ ነው ያሉት ስለ Hack ከፈለጋቹ Hack & Technology ከሚለው ስር ባሉ Link ተጠቀሙ!!

‼️ እነዚን ነገሮች ማድረግ እንዳትረሱ ‼️

1ኛ :- በምንም ተዓምር VPN ሳታገናኙ ወደ dark web እንዳትገቡ

2ኛ :- በምንም ተዓምር የስልካቹን ሆነ ወደ Dark web የምትገቡበትን Device Camera ሳትሸፍኑ እንዳገቡ

3ኛ :- ጥሩ ነገር ለማግኘት ከገባቹ ታገኛላቹ ካለበለዚያ ዘግናኝ ዘግናኝ Video ነው ምታገኙት!!

‼️Join & Share
📢 ::@samitech0
👥 ፡@Samitech0


✳️ ቴሌግራም አለሰራ ያለቹ ካታች ያለውን 👇 ሊንክ ነክተው connect proxy ይጫኑ

Server: Unknown
Port: 443
Secret: 7gAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAF3d3cuZ29vZ2xlLmNvbQ


‼️Join & Share
📢 ::@samitech0
👥 ፡@Samitech0


AND SORRY THE CREDIT
©ARADATECH


Hi guys am back with new tiktok video and if there anything that u want to ask am open😊


🚨 #DarkWeb ላይ ከሚሸጡ እጅግ ካስገረሙኝ ነገሮች ውስጥ...

#1- የሰው እጅ ($385💰)
#2- የወንድ ልጅ ስፐ*ም ($825💰) 🤔
#3- ላውንቸር Rocket ($7,800💰)
#4- ህፃን ልጅ ($23,000💰)
#5- የነብር ግልገል ($50,000)
#6- አጋንንት በማሰሮ 😂 ($55,000) ቢያመልጥ ተጠያቂ አይደለንም ይላል! ሻጩ😁
#7- የMillitary ድሮን ($750,000💰) - በቅርቡ በአፍጋኒስታንና በኢራቅ 450 የእንግሊዝ Millitary ድሮን ጠፍቶ ነበር😅
#8 - የኒኩሊየር ቦምብ Ingredients (Nuclear Bomb ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች) - ($10,000,000💰)😁

እናንተ የትኛውን ትገዛላችሁ?😁

‼️Join & Share
📢 ::@samitech0
👥 ፡@Samitech0


✳️PRIME VIDEO,NETFLIX,DISNEY ACCOUNT ለምትፈልጉ

▫️በመጀመሪያ ይህንን LINK በመንካት👇 https://t.me/Nathan_generator_bot?start=1737569926 ቦቱን START ትላላችሁ።

▫️በቀጣይ የሚመጡላችሁን 3የTELEGRAM  ቻናሎች JOIN ብላችሁ CHECK የሚለዉን ትነካላችሁ ።

▫️ከዛም REFERRAL የሚለዉን ትነካላችሁ ያን ጊዜ የናንተን INVITE LINK ይሰጣችኋል።ከዛ በኋላም የራሳችሁን ሊኒክ SHARE እያረጋችሁ ነጥብ በመሠብሠብ WITHDRAW ማድረግ ነዉ።

⚠️ቻናሎቹን LEAVE ካላቹ ነጥባችሁ በሙሉ ይቀነሳል!!

‼️Join & Share
📢 ::@samitech0
👥 ፡@Samitech0


✳️ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓

🔊ዛሬ ስለ
#VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

🔘VPN server ፡- በ
#vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ  ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌

⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ
#IP ያዘጋጅለታል፡፡

⚪️እናም እናንተ
#ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም  france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ  መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

⚫️ Generally
#VPN can👇👇👇

👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction

👉 access websites and apps from anywhere at any time.

‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0


✳️የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?

➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡

➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው  ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::

❖ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....



       የ F1 ጥቅሞች
► ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው help menuን ያመጣልናል፡፡
► Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ Control ጋር በጋራ ስንነካው Hides or displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡

       የ F2 ጥቅሞች
◕ Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
◕ Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer

       የ F3 ጥቅሞች
► Opens search feature in Windows Explorer
► Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
► Opens find feature in Firefox and Chrome

       የ F4 ጥቅሞች
◕ Alt + F4 closes window
◕ Places the cursor in the address bar in Explorer

       የ F5 ጥቅሞች
► Starts slideshow in Power Point
► Refreshes Internet browser pages
► Opens Find and Replace in Microsoft Office

       የ F6 ጥቅሞች
◕ Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
◕ Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents

       የ F7 ጥቅሞች
► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word

       የ F8 ጥቅሞች
◕ In Excel, enables extend mode for arrow keys
◕ Enables safe mode in Windows

       የ F9 ጥቅሞች
► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
► Updates fields in Word

       የ F10 ጥቅሞች
◕ Opens menu bar
◕ Ctrl + F10 maximizes window in Word
◕ Shift + F10 does the same thing as a right click

       የ F11 ጥቅሞች
► Exits and enter full screen mode in browsers
► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel

       የ F12 ጥቅሞች
◕ Opens Save As in Word
◕ Shift + F12 saves Word document
◕ Ctrl + F12 opens Word document


‼️Join & Share
📢 :
@samitech0
👥 ፡@Sami
tech0


✳️የኮምፑውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ

✅• Alt + Enter (view properties for selected items)
✅• Alt + F4 (closing active items, or out of active
programs)
✅• Alt + Enter (display properties from selected objects)
✅• Alt + Spacebar (Open Shortcut Menu for active
windows)
✅• Ctrl + F4 (closing active documents in programs that
allow you to have some open documents simultaneously)
✅• Alt + Tab (switch between open items)
✅• Alt + ESC (cycle through items in an open order)
✅• The F6. Button (cycle through the screen elements in
the window or on desktop)
✅• F4 Button (featuring address bar list on my computer
or windows explorer)
✅• Shift + F10 (Featuring Shortcut Menu for selected
items)
✅• Alt + Spacebar (system menu display for active
windows)
✅• Ctrl + ESC (featuring start menu)
✅• Alt + underlined letter in menu name (display the
appropriate menu)
✅• underlined letter in the name of the command on the
open menu (do the appropriate command)
✅• Button Button (enable bar menu in active program)
✅• Arrow (open the next menu to the right, or open the
submenu)
✅• Left Arrow (open the left menu, or close the submenu)
✅• Ann Button (updating active windows or refreshing)
✅• Backspace (see folder one level up on my computer
or windows explorer)
✅• ESC (cancel duty now)
✅• Shift when you enter a CD-Rom into a CD-ROM
(Prevent CD-Rom automatically playing / autoplay)
Keyboard Shortcuts Dialog Box
✅• Ctrl + Tab (move forward through tab)
✅• Ctrl + shift + Tab (move backwards through tab)
✅• Tab (move forward through options)
✅• Shift + Tab (move backwards through choice)
✅• Alt + underlined letters (do the appropriate command
or choose the appropriate option)
✅• Enter (do command for option or active button)
✅• Spacebar (select or remove the checkbox if an active
option is check box)
✅• Arrow Tombols Arrow (Select a button if an active
option is a selection button group)
✅• F1 Button (featuring help)
✅• F4 Button (showing items in active lists)
✅• Backspace (open folder one level to the top if the
folder is selected in save as or open the dialog box)
Microsoft Natural Tombolboard Shortcuts
• ✅Windows Logo (featuring or hiding the start menu)
•✅ Windows Logo + Break (Featuring System Properties
dialog box)
• ✅Windows Logo + D (featuring the desktop)
• ✅Windows Logo + M (minimize all windows)
• ✅Windows Logo + shift + M (restore minimized
window)
• ✅Windows Logo + E (open my computer)
• ✅Windows Logo + F (search for a file or folder)
• ✅Ctrl + Windows Logo + F (search for computer)
• ✅Windows Logo + F1 (featuring windows help)
• ✅Windows Logo + L (Lock Keyboard)
• ✅Windows Logo + R (open the run dialog box)
• ✅Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Accessibility Tombol board Shortcuts
• ✅Right shift for eight seconds (switch filtertombols on
or off)
• ✅LEFT ALT + LEFT SHIFT + PRINT SCREEN (Beralih
High Contrast on atau off)
• ✅Left Alt + left shift + Num Lock (activate
mousetombols on or off)
• ✅Shift five times (activate stickytombols on or off)
• ✅Num Lock for five seconds (activate toggletombols on
or off)
• ✅Windows Logo + U (Open Utility Manager)
Windows Explorer Tombolboard Shortcuts
• ✅End (displaying the bottom of the active window)
• ✅Home (showing the top of the active window)
• ✅Num Lock + Asterisk Sign (*) (show all subfolders that
are under the selected folder)
• ✅Num Lock + Plus Sign (+) (featuring content from the
selected folder)
• ✅Num Lock + minus sign (-) (collapse selected folder)
• ✅Left Arrow (collapse current option if expanded, or
select main folder)
• ✅Right Arrow (featuring current selection, or select the
first subfolders)
Shortcut Tombols for character map shortcut for character
map
• 👉Once you click twice on the character character grid,
you can move through the grid by using the shortcut Shortcut:
• 👉Right Arrow (move to the right or to the beginning of
the next line)
• 👉Left Arrow (move to the left or to the end of the
previous line)
• 👉Up Arrow (move to top one line)
• 👉Down Arrow (move down one line)
• 👉Page Up (move to top one screen at a time)


‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0


🔘List Of Highly Compressed PC Games
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
     Drive Links

1. Terrorist Takedown    
Size:- 144MB (
https://goo.gl/FzEvL5 )

2. Ridge Racer Unbounded    
Size:- 1.6GB (
https://goo.gl/kSYLsc )

3. IGI 4 The Mark        
Size:- 294MB (
https://goo.gl/6ms7Gz )

4. Sky Force Reloaded    
Size:- 237MB (
https://goo.gl/FhbcLg )

5. Hitman 2 Silent Assassin
Size:- 481MB (
https://goo.gl/FTxnyt )

6. Terrorist Takedown 2 US Navy Seals
Password :
www.pcgamefreetop.net
SIze:- 454MB ( https://goo.gl/GPw93A )

7. Terrorist Takedown Covert Operations
Password=
www.fullypcgames.net
Size:- 432MB ( https://goo.gl/bxcsTM )

8. IGI 3 The Plan           
Size:- 105MB (
https://goo.gl/vFfG1u )

9. Stronghold Crusader
Password:-
www.fullypcgames.net 
Size:- 148MB ( https://goo.gl/27rZU2 )

10. Medal of Honor Allied Assault Spearhead
Size :- 636 MB (
https://goo.gl/adAwkr )

11. Max Payne 2 Highly Compressed
Size:- 1 GB (
https://goo.gl/62qfcy)

12. Prototype 2
Password of ZIp file is:-
games.torrentsnack.com
Size:- 3 GB ( https://goo.gl/PcWqxB )

13. Counter Strike Global Offensive ( CS GO )    
Size:- 2.9 GB + 503 MB Patch Included
Direct Link:- (
https://goo.gl/v7YinS )

14. Commandos Strike Force
Size:- 1.9GB (
https://goo.gl/dXDkNn )

15. Constantine
Size:- 300 MB (
https://goo.gl/PKEDg1 )

‼️Join & Share
📢 :
@samitech0
👥 ፡@Sami
tech0


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

እንኳን  ለ 2015 ዓ.ም  አዲሱ  አመት በሰላም  አደረሰን  አደረሳችሁ  መጪው ዘመን  የሰላም  የፍቅር   የአብሮነት  የስኬት  የመፅናናት  የዕውቀት  የማስተዋልና  የደስታ እና  የስኬት  ዘመን  ይሁንልን ።

መልካም አዲስ ዓመት!!

‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0


🔅Play store እንደዚ እያለ ከተቸገራችሁ🤦‍♂ እስካሁን ያገኘሁት አማራጭ #VPN Connect አድርጎ መጠቀም ነው።

‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0


✳️ ሚስጥራዊ መረጃዎቻችንን ለመመንተፍ  በማሰብ ወደ አካዉንታችን የሚላኩ መልእክቶች (የፊሺንግ) ጥቃቶች እንዴትስ መከላከል እንችላለን?

▫️ፊሺንግ /Phishing/ አንዱ የሳይበር ጥቃት ዓይነት ሲሆን የኢ-ሜይል አድራሻችንን መሠረት በማድረግ ለሚፈፀም የጥቃት ዓይነት የተሰጠ ሙያዊ ቃል ነው፡፡

▫️የፊሺንግ ጥቃት ወንጀለኞች ግላዊ የሆኑ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ ወይም ላልተገባ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፡፡ ለምሣሌ የባንክ የሒሳብ ቁጥራችንን ወይም የይለፍ-ቃሎቻችንን ለመመንተፍ በኢ-ሜይል አድራሻችን የሚላኩ የማደናገሪያ መልዕክቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡

▫️በኢ-ሜይል አድራሻ የሚላኩ የፊሺንግ መልዕክቶች ለተጠቃሚዎች እውነተኛ የሚመስሉ፤ ተጠቃሚውን ከተለያየ የጥቃት ሥጋት ለመጠበቅ ወይም ለመርዳት እንደሆነ የሚገልፁ እና አንዳንድ ጊዜም ተጠቃሚዎች ሎተሪ ወይም ነጻ የትምህርት ዕድል አሸናፊ እንደሆኑ የሚያበስሩ በመምሰል የማታለል ዓላማ ያላቸው ይዘቶች ናቸው፡፡
ፊሺንግ የመረጃ መንታፊዎቹ ያዘጋጁትን አገናኝ /Link/ ተጠቃሚዎች እንዲከፍቱ በማግባባት እውነተኛ የዕድሉ አሸናፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሚመስል አግባብ አካውንታቸውን እና ምስጢራዊ የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ በመጠየቅ ጥቃት ለማድረስ የሚጠቀሙበት ዘዴም ነው፡፡

▫️ብዙውን ጊዜ የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ዋና ዓላማ የግለሰቦችን  የባንክ ቁጥር ለመመንተፍ  ወይም ግላዊ መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ ለመሸጥ በማቀድ  የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡

▫️የፊሺንግ ጥቃትን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች
የርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛነት መረጋገጥ
/Subject Line and Tone/

• አብዛኛውን ጊዜ ከምንጠቀምባቸው ባንኮች ወይም የፋይናንስ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ  የፊሺንግ መዝባሪዎች መልዕክቶች በኢ-ሜይል አድራሻዎቻችን ተልከው እናገኛለን፡፡ በዚህ ወቅት መልዕክቶቹን ከመክፈታችን በፊት ትክክለኛ አድራሻ መሆኑን ወደ ባንኮቹ ወይም ፋይናንስ ተቋማቱ በመደወል ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አንዳንድ የመልዕክት አድራሻዎች የትክክለኞቹን የፋይናንስ ተቋማት ስያሜ በተወሰነ ፊደል ለውጥ በማድረግ በቀላሉ ለማታለል የሚሞክሩ ናቸው፡፡
አባሪ /Attachments/

• የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ኢ-ሜይል አካውንታችንን ለመስረቅ የኛን ትኩረት የሚስቡ አባሪ ፋይሎችን የሚልኩልን ሲሆን ፋይሎቹን በምንከፍታቸው ጊዜ የተላኩልን መልዕክቶች ለህገወጥ ተግባር ሆን ተብለው የተሰሩ ማጥመጃዎች በመሆናቸው ኮምፒውተራችንን ለጉዳት ያጋልጣሉ፡፡ በመሆኑም ሁሉም አባሪዎች ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ብሎ ማሰብ ተገቢ አለመሆኑንና የሚላክልንን መልዕክት ከምናውቀው ትክክለኛ አካል የተላከ መሆኑን መረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡
አገናኝ /Link/

• ሁልጊዜም በኢ-ሜይል ለሚላኩ አገናኞች ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ የተላኩልን ሊንኮች ትክክለኝነታቸውን ለማረጋገጥ ሊንኩን በቀጥታ በድረ-ገጽ ላይ በመተየብ እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ አንዳንድ የፊሺንግ ሊንኮች “Click here”፣ “Preview document” ወይም “Sign In” የሚሉ እንድንከፍታቸው የሚጋብዙ ቃላትን ይጠቀማሉ፡፡
ስልክ ቁጥሮች /Phone Numbers/

• በኢ-ሜይል የሚላኩ የማረጋገጫ ስልክ ቁጥሮችን መጠራጠር ተገቢ ነው፡፡ የተላከልን ስልክ ቁጥሩ ትክክለኛነቱን
ከባንክ ደብተር ላይ ከሚገኝ አድራሻ በመውሰድ ደውለን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አለበለዚያ በኢ-ሜይል የቀረበልንን መልዕክት በኢ-ሜይል አድራሻችን በተላከ ስልክ ቁጥር ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ከደወልን አጥፊዎች አስቀድመው ያዘጋጁት ቁጥር ከሆነ በሚፈልጉት መንገድ መረጃ በመስጠት ለጥቃት ልንጋለጥ ስለምንችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡

‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0


✳️ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌሮች

🚩 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሁለገብነትን ተከትሎ ዘርፉን ለማበልፀግና ብዙኃንን ተሳታፊ ለማድረግ ተቋማት እና ግለሰቦች የቴክኖሎጂውን ሶፍትዌሮችን በነጻ ያቀርባሉ፡፡ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ከሚገኙት መካከል ሁለቱን ለዛሬ እናስተዋውቃችሁ፡፡

▫️1.ቴንሰርፍሎው/ TensorFlow
ይህ ሶፍትዌር የማሽን ለርኒንግ ሞዴሎችን ለማሰልጠን እና ለማበልፀግ በስፋት ግልጋሎት ላይ ይውላል፡፡ በተጨማሪም ዳታዎችን በማጠናቀር የትንበያ መላምቶችን ለማዘጋጀት  የላቀ አቅም ያላቸው ቁጥርን ማስላት የሚያስችሉ ክምችቶችን ይዟል፡፡

🚩ቴንሰርፍሎው ድምፅን እና ምስሎችን ለሚለዩ የተለያዩ መተግበሪያዎች የጀርባ አጥንት መሆኑ ይነገራል፡፡
ድሮፕቦክስ፣ ኢቤይ፣ ትዊተር፣ ኡበር እና ኢንቴልን የመሳሰሉ ትላልቅ ተቋማት ሳይቀሩ ይህንን ሶፍትዌር ጥቅም ላይ በማዋል ይታወቃሉ፡፡

▫️2. አይ.ቢ.ኤም ዋትሰን / IBM Watson
አይ.ቢ.ኤም ዋትሰን በተቋማት የሚደረጉ ጥናት እና ምርምሮችን እንዲሁም ግኝቶችን ለማፋጠን የተሻለ አቅምን መፍጠር እንደሚችል ይነገርለታል፡፡ ብዙ ተቋማት ሶፍትዌሩ የሚሰጠውን እድል በመጠቀም ዳታቸውን ለማጥናት፣ የፈጠራ ስራዎቻቸውን ለማሰባሰብ፣ ስለ ስራቸው ጥልቅ እይታን ለማግኘት እና ቀጣይ የስራ አፈጻጸማቸውን በቀላሉ ለመተንበይ አገልግሎት ላይ ያውሉታል፡፡

🚩በትምህርት፣ በጤና ጥበቃ፣ በፋይናንስ፣ በትራንስፖርት እንዲሁም በኃይል ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ሶፍትዌሩን አገልግሎት ላይ በማዋል ውጤት አግኝተውበታል፡፡ በተጨማሪም ይህንን ሶፍትዌር በመጠቀም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚቻል የዘርፉ ምሁራን ይጠቁማሉ፡፡


‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0


CLOCK @samitech0.apk
11.1Mb
✳️CLOCK

▫️ይህ አፕ ስልካችሁ ላይ ያሉ ፋይሎችን በተለየ መልኩ ለመደበቅ ይረዳል።

✴️ስለ አፑ አጠቃቀም ቲክቶክ ላይ ቪድዮ ለማየት Link ከታች አለ👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMNtNPNwA/

‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0


​✳️ የመረጃዎቻችን መጠባበቂያ "Backup" በምን መልኩ እና ምን ላይ ማስቀመጥ እንችላለን?

🏳️ በኮምፒውተሮቸችን በተለያየ መልኩ ሊፈጠሩ በሚችሉ ሳይበር ጥቃቶች ፣ በኮምፐውተሩ አካል ላይ በሚደርስ ጉዳቶች እንዲሁም የኮምፒውተሩ ውስጥ የሥርዓት መዛባት አማካኝነት እጅግ አስፈላጊ ምንላቸውን መረጃዎችን ልናጣ እንችላለን፡፡ እነዚህን አደጋዎችን ለመቀነስ መጠባበቂያ መረጃ መያዝ ወሳኝ ነው፡፡ በመሆኑም እነዚህን መረጃዎች ለመያዝ የሚውሉ መገልገያዎችን እንጠቁምዎ:-

🏳️ ፍሎፒ ዲስክ /Floppy Disk/:- ትንሽና አነስተኛ መጠን ያለው ዲስክ ሲሆን አቅሙም 1.4 MB ነው፡፡ ጠቃሚ መረጃዎችን በፍሎፒ ዲስክ ለመያዝ በርካታ ዲስኮች ያስፈልጉናል፡፡ የድሮ ኮምፒውተሮች በብዛት ፍሎፒ ዲስክ መጠቀሚያ የነበራቸው ሲሆን በአሁኑ ወቅት የሚመረቱ ኮምፒውተሮች አብዛኞቹ አገልግሎቱ የላቸውም፡፡

🏳️ ዚፕ ድራይቭ /Zip Drive/፡- ዚፕ ድራይቭ በመቶዎች የሚቆጠር MB መጠን ያላቸው ፋይሎችን /data/ የመያዝ አቅም አላቸው፡፡ ዚፕ ድራይቮችን ለመጠቀም የግድ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካት /hook up/ ይኖርባቸዋል፡፡

🏳️ ቴፕ ድራይቭ / Tape Drive/፡- ቴፕ ድራይቭ በመቶዎች የሚቆጠር GB (በሺዎች የሚቆጠር MB) መጠን ያላቸው ፋይሎችን ይይዛል፡፡ ይህም ተጨማሪ ድራይቭ በመሆኑ የግድ በኮምፒውተራችን ላይ መሰካት ይኖርበታል፡፡

🏳️ ሲዲ በርነር /CD Burner/፡- ሪከርድ የሚያደርጉ ሲዲዎች /CD-Rs/ እስከ 700 MB የሚሆኑ ፋይሎች የመያዝ አቅም አላቸው፡፡ አሁን ላይ የምንጠቀምባቸው አብዛኞቹ ኮምፒውተሮች ሲዲ በርነር /CD Burner/ አላቸው፡፡ አንዳንዶቹም ዲቪዲ በርነር /DVD Burners/ አላቸው፡፡ ዲቪ ዲ አር ኤስ /DVD-Rs/ እስከ 4.7 GB ፋይል የመያዝ አቅም አላቸው፡፡ ስለዚህ በአማራጭ የመጠባበቂያ ፋይል መያዣ ሊያገለግሉ ይችላሉ፡፡

🏳️ ፍላሽ ድራይቭ /Flash Drive/፣ የ ኤስ ቢ ድራይቭ /USB Drive/ እና ተምብ ድራይቭ /Thumb Drive/፡- ለአንድ ነገር የተለያየ ስያሜ ቢኖርም በኮምፒውተሮቻችን የዩ ኤስ ቢ /USB/ ፋይል መቀበያ በኩል በቀላሉ የሚሰኩ ተነቃይ ድራይቨሮች ናቸው፡፡ እነዚህ ድራይቨሮች ከ10 MB የሚጀምሩ ሲሆን 1 GB፣ 2 GB፣ 4 GB፣ 8 GB፣ 16 GB፣ 32 GB፣ 64 GB … እያሉ አሁን ላይ 4TB ፋይል የመያዝ አቅም ያላቸው ፍላሽ ድራይቮች በገበያ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፍላሽ ዲስኮች በቀላሉ በኪስ የሚያዙና ተንቀሳቃሽ ቢሆኑም በቀላሉ ወድቀው ሊጠፉ የሚችሉ በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው ይገባል፡፡

🏳️ ኤክስተርናል ሃርድ ዲስክ /External hard Drive/:- ኤክስተርናል ሀርድ ድርይቭ በኮምፒውተር ሲስተሞቻችን ውጪ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ፋይሎችን የምናስቀምጥበት መሣሪያ ነው፡፡ ይህ መሣሪያ /Drive/ ፋይሎችን ይዞ ከቦታ ወደ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚያስችል እና ከኮምፒውተራችን ጋር በዩ ኤስ ቢ /USB/፣ በፋየርዋየር /Firewire/ ኮኔክሽን ወይም በገመድ አልባ /wirelesely/ ሊገናኝ የሚችል ነው፡፡

🏳️ ታይም ማሽን /Time Machine/፡- Time Mac ለተጠቃሚዎች አማራጭ የኤክስተርናል ፋይል መጠባበቂያ መያዣ መንገድ ነው፡፡ ይህ መጠባበቂያ መያዣ ዘዴ ለ24 ሰዓት በቀጥታ ፋይሎቻችንን ለማስቀመጥ ያስችላል፡፡ በመሆኑም ፋይሎች ተረስተው ለጉዳት እንዳይጋለጡ ያግዛል፡፡ ታይም ማሽን በመጠባበቂያው የሚይዘው የተመረጡ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ድራይቨሩን ነው፡፡

🏳️ ኔትወርክድ የሆነ የመረጃ ማካማቻ /Networked Attached Storage/:- ይህ ከአንድ በላይ የሆኑ ኮምፒውተሮች በኔትወርክ ተገናኝተው መረጃ የሚቀመጥበት ሥርዓት ሲሆን ይህም በስርዓት የተደረደሩ፣ ያልተደጋገሙ የፋይል ማከማቻ ኮኒቲነሮችን እና በርካታ የዲስክ ድራይቭ አካላትን የያዘ ነው፡፡ ይህም በፍጥነት መረጃ ለማግኘት፣ በቀላሉ መረጃዎችን ለማስተዳደርና ለማስተካከል የሚያስችል ዘዴ ነው፡፡

🏳️ ስውር የበይነ መረብ መረጃ ማከማቻ /Cloud Storage/:- ይህ የፋይል ማከማቻ ዓለም አቀፍ የመረጃ ማከማቻ ሥርዓት ሲሆን በኔትወርክ አማካኝነት በመገናኘት መረጃዎቻችን ክላውድ ተብሎ በሚጠራ የመረጃ መጠባበቂያ ሥርዓት /Cloud Server/ ውስጥ የምናስቀምጥበት መንገድ ነው፡፡ በርካታ የክላውድ ማማቻ ዓይነቶች በበየነ-መረብ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን እነዚህም በነጻ ወይም በክፍያ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው፡፡ iCloud፣ Dropbox፣ Google Drive እና OneDrive የታወቁ የመረጃ ማከማቻ መንገዶች ናቸው፡፡ መረጃዎቹ የሚከማቹበት ሥፋራ በመራጃ በለቤቶቹ ቁጥጥር ሥር ባለመሆኑ የመረጃዎቹ ደህንነት አስተማማኝ እንደስጋት ይታያል፡፡

🏳️ ፕሪንት ማድረግ /Printing/:- ምንም አንኳን መረጃዎቻችን በሶፍት ኮፒ የምናስቀምጠውን የህል የተማቹ ባይሆኑ ኮምፒውተሮቻችን በተለያየ ምክንያት ለቀናት አገልግሎት መስጠት የሚያቆሙበት አጋጣሚ ቢፈጠር ፕሪንት ያደረግናቸው ፋይሎች እጅጉን ይጠቅሙናል፡፡

‼️Join & Share
📢 :@samitech0
👥 ፡@Samitech0

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.