Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
👆⑥ ✍✍✍ …ዘግተናል ካሉኝ በኋላ፣ ምነው ጭራሽ ስለ እኔ ከበፊቱ በበለጠ ረጃጅም መጣጥፍ መገለጥ ጀመሩ?፣ በእኔ ዙሪያ በቀን እያወጡ ያሉት የምርመራ ወረቀት እኮ የሦስት ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሑፍ የሚወጣው ነው። አትረባም ብለውኝ ሲያበቁ፣ አንባቢም አድማጭም የለውም ካሉኝ በኋላ፣ ይሄን ያህል በእኔ ዙሪያ መቸክቸክና ሲለፈልፉ መዋል ከየት የመጣ ነው? እኔ በበኩሌ ከዚህ የተረዳሁት፣ በመረጃ ቲቪ በሳምንት ሦስት አራት ሰዓት ብቻ በነበረኝ ሳምንታዊ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር መርሀ ግብሬ እፈጥር የነበረው ርደተ መሬት፣ ዛሬ መረጃ ቲቪን ለቅቄ በቴሌግራም ብቻ መከሰት ከጀመርኩ በኋላ ሁለት እጥፍ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጠረ መፍጠር መቻሌን ነው። በመረጃ ቲቪ ላይ ሳለህ ከነበረኝ infulence ይለዋል ሱሬ። ከዚያ በላይ ነው ዛሬ ካለ መረጃ ቲቪ በቴሌግራም ጦማር ብቻ ያለኝ influence የላቀ እንደሆነ የተረዳሁት። ማሳያውም ቲቪውን ከመልቀቄ በፊትና ከለቀቅሁ በኋላ የምሰጣቸው አጀንዳዎች ምን ያህል በሶሻል ሚዲያው መንደር አነጋጋሪ እንደሆነ ማመሳከሩ ብቻ በቂ ነው።
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃሙ አስረስ መዓረይ አይተችብን የሚሉት የአክቲቪስት ግሪሳው መንጋ ስለእኔ እየፖሰቱ ያሉትን ተራ ተረታ ተረቶች ሰው ሁሉ "ስለ ልጥፉ እኮ ዘመድኩን ከዚህ በፊት አስረድቷል፣ ምናለ ባታደነቁሩን" እያላቸው ሳይ እደመማለሁ። ከዚህ በፊት ስለ አስረስ መዓረይ በመልካም የለጠፍኩትን፣ እየመዘዙ እያመጡ ይሄው የዛኔ አስረስን እንዲህ አድንቆት ነበር፣ አሁን ሌላው ሲከፍለው ዞረበት ሲሉ፣ ሰው ሁሉ በኮሜንት፣ እየገባ "ዘመድኩን እኮ ነግሮሃል፣ ጥሩ ስትሠራ ትመሰገናለህ፣ መጥፎ የሠራህ ጊዜ በጭቃ ጅራፌ ትዠለጣለህ ብሎሃል። ጥሩ ሲሰሩ በጥሩ ያወሳበትን ፖስት እዚህ በማምጣት እባካችሁ ራሳችሁን አታስገምቱ ሲላቸው እያተሁም በሰዉ ንቃተ ኅሊና ማደግ አምላኬንም አመሰግነዋለሁ። እግዚአብሔር ሆይ ዐማራ እንዲነቃ ስላደረግክልኝ፣ ከጥልቅ እንቅልፉ እንዲነቃ ስላደረክልኝ፣ በማንም መደዴ የማይታለክ፣ በሰበር ዜና ውሸት የማይታለል፣ የማንም መንገደኛ ገንዘቡን በመዋጮ ስም እንዳይግጠው ስላነቃህልኝ አመሰግንህሃለሁ። በእነ አበበ በለው፣ በእነ አልማዝ ባለጭራዋ ከመጋጥ፣ በእነሱም ከመመራት ስለታደግከው አመሰግንህሃለሁ። በእኔ ጉዳይ ተቃዋሚዎቼ ምንም አዲስ ማቴሪያል የላቸውም። በእኔ ዙሪያ ቢያወሩ ያንኑ የፈረደበትን ከበረከት ስምኦን ጋር የተነሳሁትን ፎቶ ነው ቢያመጡ። እሱንም ቢሆን ማምጣቱን አሁንስ ሰለቻቸው። ሰዉ በዚህ ዙሪያ ዘመድኩን ጉዳዩን አስረድቶናል ስለሚላቸው እየተዉት ነው የመጡት። እኔ በበኩሌ ከገመትኩት በላይ ግሪሳ የሚባለው ሁሉ የእኔ አንባቢ ከመሆኑም በላይ ያነበበውን የማይረሳ ጭምር ነው ሆኖ ያተሁት። ስለ እኔ በኔጌቲቭ የተለጠፈ ኮሜንት ስር 👎 ነው በየዲስከሽን ፎረሙ እየተሰጠ የማየው። ስለዚህ አገው ሸኔም፣ ኦሮሙማም፣ ስኳዶችም አትችሉኝም። ሲነኩኝ ይብስብኛል።
"…ያስያዝኩት ሱባኤ እንዳለቀ ቦርድ አቋቁማለሁ። የአይቲ ባለሙያዎችን ቡድን አቋቁማለሁ። ከዚያ ደፋር፣ ነጭነጯን ብቻ የሚወራበት ነቃሽ፣ ተቺ፣ እሰጨናቂ፣ ኮሶ ሻጭ የሆነ የቴሌቭዥን ጣቢያ አቋቁማለሁ። በይፋ ነው የማቋቁመው። የራሴን ሰዎች ይዤ ነው የማቋቁመው። በባለቤትነት የምመራው፣ ግርማ ካሣ የማያዘኝ፣ የማያስፈራራኝ፣ ሌሎች ወዳጆቼ የማይጨነቁበትን ጣቢያ ነው የማቋቁመው። ሚልዮን ሳይሆን ጥቂት 300 የጌድዮን ሠራዊት የሆነ አባል ይዤ ነው ወደፊት የምፈነጠረው። ለዚህ ደግሞ የጎጃሙን አገው ሸኔና ግርማ ካሣን በእጅጉ አመሰግናቸዋለሁ። እስከ አሁን መረጃ ቲቪ ላይ ብቆይ ኖሮ እገሌ ቅር ይለው ይሆን ምናምን እያልኩ እንደ ልቤ አልንቀሳቀስም ነበር። አሁን ግን ነፃ ነኝ። በነፃነትም "የእግዚአብሔርና የጌዴዎን ሰይፍ" እያልኩ እየጮህኩ እገጥማቸዋለሁ።
"…ታዘቡኝ። እኔ ጎጃም ከገባሁ በኋላ በጎጃም ምን ታዘባችሁ? መሰደቤን፣ መወገሬን፣ በእነ አገው ሸኔ መዋረዴን አትዩ። አትመልከቱ። ከመረጃ ቲቪ በገዛ ፈቃዴ ማገልገል ማቋረጤንም አትመልከቱ። እንደው በሞቴ፣ በሳንቃው ደረቴ ምን ታዘባችሁ? ያ ሁላ ሰበር ዜና የት ገባ? …ተዉ ጦር ሜዳ ነው ያላችሁት ቲክቶክ አትጠቀሙ ብዬ ስጮህ፣ መዓረይ እና ጥላሁን አበጀ 24/7 በልዩ ፈቃድ ፌስቡክ ላይ ተጥደው ሲውሉ፣ እንደ ተቋም መረጃ በአንድ ማዕከል ብቻ ይፍሰስ ብዬ ያልኩትን ዛሬ በማርሸት ፀሐዩ ፊርማ እኔ የጮህኩበትን ጉዳይ ይፋ አላወጡትም? ብዙ ሰው እየጠየቀኝ ነው። ዘመዴ አንተ ጎጃም ገባሁ ካልክ ጊዜ ጀምሮ በጎጃም ጦርነት ቆሟል እንዴ? ሠራዊቱ ተበተነ ወይስ ምንድነው ዝም ጭጭ ያለው ነገር? ሰበር ዜና የጠረረበት ሙሉጌታ አንበርብር ብቻ እኮ ነው አሁን በጎጃም ጧ ያለችን አንዲት ጥይት ሰበር እያለ መዘገብ የጀመረው። ሙሌ እነ ደረጄ በላይን በጠቅላይ ግዛቱ ስም መግለጫ እንዲያወጣ ማድረጉን እንደ ጀብዱ ቆጥረውለት ስኳዶች ማስገን መጀመራቸውና በጎጃም እንደ በፊቱ በዞንና በወረዳ ከተሞች ውስጥ ውጊያ ያለመኖሩ ምክንያቱ ምንድነው እያሉኝም ነው። የሙሉን ጉዳይ እስቲ እጠይቀዋለሁ። በዚህ ዓይነት እነ ሀብቴም ወደ እነ ባዬ በእነ ሙሌ ምክር ገብተው ይሆን እንዴ ብዬ እንድጠረጥር ነው ያደረገኝ። እነ እስክንድር ነጋ ድርድር ሲሉ፣ እነ አስረስ መዓረይም ድርድር ሲሉ፣ እነ ማርሸትም ኦሮሙማው በዐማራ ላይ የዘር ማጥፋት አልፈጸመም ሲሉ። በዚያ ላይ አስረስና አመራሩ የጎጃምን ፋኖ ሽባ አድርገው ከዞንና ከተሞች አስወጥተው፣ ቢኖሩም እንዳይዋጉ ለአገዛዙ ሠራዊት ቦታ እንዲለቀቅ አድርገው፣ አቢይ አህመድ 1ሺ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም ብሎ እንዲኩራራ አድርገውታል። ኧረ ምን እየሆነ ነው ጎጃም እያሉ ነው ብዙዎች። የአገዛዙ ጦር ቀበሌና ጎጦች ውስጥ ነው አሁን የሚዋጋው። ከከተማ፣ ከዞን ከወረዳ የተባረረው የዐማራ ፋኖ በጎጃም አሁን ከቀበሌና ጎጥ ካስወጡት የት ልሄድ ነው? ይሄንን የአገዛዙ ጦር ቀበሌ መውረዱን ነው እነ ሙሉጌታ አንበርብር ሰበር እያሉ በመዘገብ ላይ ያሉት። በሌላ አባባል የአገዛዙን ድል ነው እየዘገቡ ያለው ማለት ነው። በጣም ያሳዝናል በጣም የሚሉ መተርጉማንም አሉ። ምርር ብሎ ጎጃሜ በሜካፕ ተሽሞንሙኖ የደላው መስሎ ከመታየት ወጥቶ፣ ህመሙንም በግላጭ ተናግሮ መፍትሄ ቢፈልግ ነው የሚሻለው። አሁን በጫካ ውስጥ ውብ ፎቶና በውሸት ሰበር ዜና፣ በእነ ደመሰስናቸው፣ ፈጀናቸው ማንንም ማጃጃል የማይቻልበት ዘመን ላይ ተደርሷል። ለእነ ፎግረህ፣ ዋሽተህ፣ ቀጥፈህ ብላዎች፣ በሰው ደም ነጋዴዎች፣ ኡጋንዳ፣ ባህርዳርና አዲስ አበባ ቢዝነስና ቪላ አጧጧፊዎች ይሄ የእኔ መራር እውነት ይጎረብጣቸዋል። መፍትሄው ይመራል ግን ዋጠው፣ ተጋተው ትፈወሳለህ ብቻ ነው። ከራስ አልፎ ሕዝብን ማስተርቤት ማድረግ ኃጢአት ነው። ያን ጡርንባ እየነፋ ጠላቱን ድባቅ ይመታ የነበረው ጀግና የሕዝብ ማዕበል በጎጃም ዳግም ካልተፈጠረ በእነ መዓረይና በእነ ፓስተር ዳዊት ትግል ጎጃም አያሸንፍም። ተናግሬአለሁ። ይመዝገብልኝ።
• ነገ እሁድ ምሽት ልክ በ12 ሰዓት በድሮው በመረጃ ቲቪ ሰዓቴ በቲክቶካችን ላይ እንገናኛለን። የነገ ሰው ይበለን። ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሳጥኑን እከፍትላችኋለሁ። መልካም ቆይታ።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
~ • ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥር 17/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።