Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
"ልዩ ርእሰ አንቀጽ"
"…በዚህ ሁሉ ሩጫ፣ በዚህ ሁሉ ግርግር መሃል እውነቱ፣ ሃቁ ፍንትው ብሎ እንደ ንጋት ጮራ ፍንጥቅ ብሎ እየወጣ ነው። የመጨረሻው የዋንጫ ጨዋታ ስለሆነ ፍትጊያው፣ ሴራው፣ ጥሎማለፉ፣ ፋውሉ ይበዛል። ደግሞም ጨዋታው ዋንጫውን ለማግኘት ስለሆነ ሁሉም አለኝ የሚለውን ችሎታውን ከውስጡ አውጥቶ ይጠቀማል። ያሳየናልም። እስከዛሬ ሁሉም የፋኖ ተወካይ ነን ብለው ወደ አማሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፍረው ሄደው በዚያው በአማሪካ የሎቢ ሥራ ከዲሞክራቶቹ ጋር ይሠሩ፣ እንዘጭ እንዘጭ ሲሉ የከረሙት፣ ስቴት ዲፓርትመንት ደጅ እየጠኑ የከረሙት በሙሉ፣ በእነ ብሊንከን ሲጋበዙ፣ ሲሰለጥኑ የነበሩት በሙሉ አሁን በትራምፕ አስተዳደር ስለማይፈለጉ በጊዜ ጥጋቸውን ይይዛሉ አልያም እኔ ከሞትክ ሰርዶ አይብቀል በማለት የዐማራ ፋኖን ትግል ለማኮላሸት ከገማው፣ ከከረፋው፣ ከበሰበሰው ብልፅግና ጎን በጥበብ ተሰልፈው ትግሉን ለመጎተት በትበት ይላሉ። እነ እስክንድር፣ እነ ዋን አዋራዎች፣ ጋሽ ልደቱ፣ የወያኔ ሰዎች በጠቅላላ ከዲሞክራት ጋር የሎቢ ሥራ ሲሠሩ የከረሙት በሙሉ አሁን ዋጋ ምንም ዋጋ እንደሌላቸው ተረድተው በአንድ ቅርጫትም ከዚህ በኋላ ምንም ዋጋ እንደሌላቸው ስለተረዱት ነው ድርድሩን የሚያሯሩጡት።
"…ማወቅ የፈለግኩት የእነ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ሓሳብ ነበር። አንዳርጋቸው ፅጌ መሳይ መኮንን ላይ ቀርቦ እስክንድርን በስም ባይጠቅስም የድርድር አካሄዱን አውግዟል። መሳይም ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ የጋዜጠኝነት ጥጉን አሳይቶበታል። ሁለቱም በድምዳሜያቸው እስክንድር የዐማራን ሕዝብ ሸውዶ ድርድር ብሎ ነገር የለም። የዐማራን ሰቆቃ አሳወቅን ብሎ በጀርባ ግን መሰረት ሚዲያ እንዳጋለጠው አሜሪካ ወይ አውሮጳ እንደራደር ማለቱ ትልቅ ክህደትና ወንጀል ነው ሲሉ ተደምጠዋል። ይሄን ያዙልኝ። እንቀጥል።
"…አጅሬ እስክንድር የሰሜን ሸዋና የደቡብ ወሎ ጫካ ሰልችቶት፣ የዳያስጶራውም ዶላር ጠሮበት፣ የሚያዋጋውም ጦር ተኖበት እና የጎጃም ፍሬንዱም እስስት መርዛም እባቡ አስረስ መዓረይም በእኔ በዘመዴ ስለተጋለጠበና ፍፁም በማይድን የቦለጢቃ ህመም ታምሞ ፍፁም የሆነ የፖለቲካ ሞት መሞቱን በማረጋገጡ በድርድር ስም አማሪካውያንም ሆኑ አውሮጳውያን ነፍሱን ታድገው፣ ከጫካም አውጥተው በቦሌም ሆነ በባሌ አሜሪካ አልያም አውሮጳ እንዲወስዱትና ሕይወቱ እንዲተርፍ ወስኖ ያደረገው ይሆናል ብለን ብንገምት ስህተት አይሆንብንም።
"…ሌላው አሳዛኝ እውነታ ግን አብይ ያሰላው ስሌት ነው። እስክንድር ወደ ድርድር ለመምጣት ቢወስንም የዐማራ ሕዝብ ክህደቱን ካወቀበት፣ ሌሎች ሃቀኛ የፋኖ መሪዎች ለመደራደር መወሰኑን ካወቁበት ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገባ እና ለዚህ መፍትሄ ጠይቆ ጉዳዩ በምስጢር እንደሚያዝና እስክንድርም፣ ቃል አቀባዩም ወደ ሚዲያ ወጥተው ዐማራን እንዲሸውዱና ጉዳዩ በዛ ይቀዛቀዛል ብሎ በመከረው መሰረት ያን ማድረጉ ነው። ነገር ግን ከሃዲ ይሁዳው አብይ አሕመድ ምስጢሩን በጓሮ በር ለወያላው መሰረት ሚዲያ ምስጢሩን አሾልኮ እንዲደርስ በማድረግ ሌሎች የዐማራ ፋኖዎች በወፈፌው እስክንድር ላይ መግለጫና ውግዘት እንዲያወርዱበት አስደርጎ፣ ያሰበው ሴራ በመሳካቱ በቀጣይ እስክንድርን ነጋን አሳዶ በመግደል ይኸው ሊደራደር ፍላጎት ያሳየውን የፋኖ መሪ አሸባሪዎቹ ፋኖዎች ገደሉት ብሎ ለማርኮ ሩቢዮ እስክንድርን በአካል ለሚያውቀው ለማቅረብ ያቀዳት እጅግ አደገኛ ዕቅድ ነች።
"…እስክንድር እንደሚወራው እንግሊዝ ወይም አሜሪካ ኤምባሲ ተጠልሎ ካልተደበቀ፣ ወይም አውሮጳ ወይ አማሪካ ገብቶ ካልሆነ በቀር፣ አብይ አሕመድ አሁን እስክንድር ነጋን ወይ ደብዛውን ያጠፋዋል አልያም ያለ ጥርጥር ይገድለዋል። እነ አምባቸውን፣ እነ አሳምነው ጽጌን፣ እነ ሰዓረ መኮንን እንደገደላቸው ይገድለውና ቦለጢቃ ይሠራበታል። ከዚያስ ከዚያማ ማርኮ ሩቢዮ ሆይ… ያ አንተ ምታውቀው የነፃነት ታጋይ እስክንድር ነጋ የተባለ ጀግና አርበኛ ከመንግሥት ጋር እደራደራለሁ፣ እነጋገራለሁ ስላለ በሌሎች ድርድርን በማይሹ ጽንፈኛ አሸባሪዎች ተገደለ። ማስረጃም ለፈለግክ ይኸው ያወጡበትን መግለጫ ተመልከት በማለት ለአዲሱ ለትራንፕ አስተዳደር እስክንደር ነጋን መስዋእት አድርጎ ሽብርተኝነትን በጋራ እንከላከል በማለት ሊጎዘጎዝ ይችላል። ለዚህም እስክንድር በዐማራ ፋኖም ሆነ በዐማራ ሕዝብ የበለጠ እንዲቀጠቀጥ ብልፅግና በራሱ አክቲቪስቶች በኩል እስክንድርን ወዳጅ አድርጎ በማቅረብ እንዲጽፉበት እያደረገ ነው። እኔም የዐማራ ኃይሎች እስክንድር ላይ ከዚህ በላይ ትኩረት ሰጥተው ባይንቀሳቀሱ፣ ስለእሱም ባያወሩ ሁላ ብዬ እመክራለሁ። እዚያው እንደ ፍጥርጥሩ ይሁን። እነርሱ ሥራቸው ላይ፣ አንድነታቸው ላይ ቢያተኩሩ የተሻለ ነው ባይ ነኝ።
"…በዚህ አጀንዳ የተሸበሩት የጎጃሙ አስረስ መዓረይ ያሰማራቸው የሳይበር ቅጥረኞች እና እስክንድር ነጋ ራሱ ነው የተጨነቁት። የአቢይ አሕመድ የሳይበር ሠራዊት ሳያስቡት ማኖ አስነክቶ አተራመሳቸው ነው። ብሩክ ይባስ እስክንድርን ቃለ መጠይቅ ሲያደርግለት "ድርድሩ እንዴት ነበር? ብሎ ድርድር እንደተደረገ አድርጎ ሲጠይቀው እንመለከታለን። እስክንድር ግን ድርድር የሚለውን ቃል አልወደደውም። እናም ብሩኬን "ድርድር እኮ አይደለም ውይይት ነው" ብሎ ለመሸወድ ሞከረ። የሆነው ሆኖ በራሱ በእስክንድር ግሩፖች ሳይቀር ቅራኔ ንትርክ ነው የተፈጠረው። እንደ ፍጥርጥራቸው። ሥራቸው ያውጣቸው። የአስረስ መዓረይ ክሊኮችም ይህቺን አጋጣሚ ተጠቅመው መሰሪውን አስረስ መዓረይን ለመታደግ ሲራወጡበት ታይተዋል። ዓስረስ መዓረይ ጫካ ውስጥ ቢጮህ፣ ቢፈራገጥ የሚሰማው ቢያጣ ጮቄ ከተራራው ላይ ወጥቶ እዬዬ፣ ኡኡ፣ እሪ ድረሱልኝ ብሎ ነው የተጣራው። እነ አልሚ ባለጭራዋ፣ እነ ተስፍሽ ወዲ ወልደ ሥላሴ፣ ይሄነው የሸበሉ፣ ጠቋር አማኑኤል አብነት፣ ሰጣርጌ፣ ሁሉም ተንጫጩ፣ እሪሪ ኡኡ አሉለት። እንዲያውም ወዲ ወልደ ሥላሴ ለመዓረይ ግጥም ሁላ ገጠመለት።
ጮቄ ተራራው ላይ ሥሩለት ሰገነት
ከአናቱ ላይ ቁሞ ሸገርን ይይበት !
ጠበቃው 💪
… በማለት ነው የገጠመለት። ከምሥራቅ ጎጃም፣ ከደብረ ማርቆስ ፈርጥጦ፣ ቀበሌውን ለብራኑ ጁላ ሽንኩርት አራዊት ሠራዊት እና ለገጠር ሚሊሻ ለቅቆ ጮቄ ተራራ ላይ ኤኮ ቱሪዝም አስተዋዋቂ ባለሙያ ይመስል ተጎልቶ ከዚያ ከጮቄ ተራራ ላይ ሁኖ አዱ ገነት ይያት እንጂ ዓባይን ተሻግሮ ወደ አዲስ አበባ መግባት አትችልም ሲያምርህ ይቅር ብሎ በደብረ ዓባይ ቅዳሴ ዜማ የገጠመለትን ግጥም ለጥፎ ለመዓረይ ልጅ ለአስረስ ገጥሞለታል። እንጦጦ ላይ ሲጠበቅ ጮቄ ላይ ይደብራል። በበግ የሚመራ የአንበሳ መንጋ ትርፉ ጮቄ ተራራ ላይ ተጎልቶ፣ ተወዝፎ፣ ተዘፍዝፎ መሳቂያ፣ መሳለቂያ መሆን ነው። በፉከራ፣ በግጥም፣ በፎቶ ቦለጢቃ የሚሆን ነገር የለም። የሕልም እንጀራ አያጠግብም። ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ አይሁን የጎጃም ፋኖ ጉዞ። አቅም፣ ወንድነት፣ ጀግንነት ሳይጠፋ በበግ በተኩላ እንዴት ተቋሙ ይመራል? አስተካክሉና ሩጫውን ጀምሩ። እየመከርኳችሁ ነው። አስረስ መዓረይ ሲነግስ እኛ እሱን ተጠግተን ያልፍልናል የሚሉ ደናቁርቶችን እየተከተላችሁ አትደንዝዙ። ንቃ ጎጃም። የበላይ ዘር ንቃ።…👇① ✍✍✍