[ፈላስፎች ወይም ጉሩዎች በኖሩበት ዘመን ስለጭንቀት ምን ብለዋል? ]
🗯️
“ከኒሂሊስት ይልቅ መጨነቅ እመርጣለሁ። ለእናንተ "ለምን?" የሚለው ጥያቄ ምንም ይሁን ምን ጠንካራ አድርጉት። በጣም አስቸጋሪ የሆኑትን የህይወት ክፍሎችን ለማሸነፍ ቁልፉ ይህ ነው። ኒሂሊዝም ጭንቀት ሊሆን ይችላል ፥ ጭንቀት ሁሉ ግን ኒሂሊዝም አይደለም!”
-Friedrich Nietzsche
“ ምኞቶች ጭንቀትን አይፈጥሩም.. ጭንቀት ግን ምኞትን ይፈጥራል።”
-Osho
“በሰዎች ጉዳይ ውስጥ ትልቅ ጭንቀት የሚገባው ምንም ነገር የለም፤ የምንጨነቀው ስላደረግነው ነገር ሳይሆን የተደረገው ነገር ስለሚያመጣው ውጤት ነው!”
-Plato
“በጠያቂው ጥያቄ ላይ የምጨነቅ ፍልስፍናዊው ፍጡር ነኝ፤ ጭንቀቴም መጠን ያለው ጥያቄ ነው።”
-Aristotle
“ብቸኛው እውነታ በመላው ፍጥረታት ሰንሰለት ውስጥ "ጭንቀት" ነው መደቀኑ ነው። በዓለም ላይ ለጠጠፉ ሰዎች እና አቅጣጫዎች መነሻ ይህ ጭንቀት ነው። ጭንቀት አጭርና ጊዜያዊ ፍርሃት ነው። ነገር ግን ያ ፍርሃት በራሱ የምናውቅ ከሆነ ጭንቀት ይሆናል። ጭንቀት existence ያተኮረበት የሰው ልጅ ዘላለማዊ የአየር ንብረት ነው።”
-Albert Camus
“የምንኖርበትና የምንደሰትበት የወደፊት ህይወታችንን የምንፈጥርበት በአሁኑ ወቅት ላይ ነው። እናም ውድ ጊዜያችንን በጭንቀት እሳት ለማቃጠል ከወሰንን ያ በራሳችን ምርጫ እና ውሳኔ ነው። የመንፈስ ጭንቀት ካለባችሁ ባለፈ ጊዜ ውስጥ እየኖራችሁ ነው፤ ጭንቀት ብቻ ከሆነ ስለወደፊታችን እያሰብን ነው!።”
-Gutama Buddha
“የሚያስጨንቀኝ ነገር ካላገኘሁ እራሱ ያስጨንቀኛል!”
-Schopenhauer
(የማን አሳብ ሚዛን ይደፋል? )