♨ የቀድሞ የመድፈኞቹ ሌንጀንድ እና አሰልጣኝ ፍሬዲ ሊዩንበርግ ስለ ዊሎክ፦
" ዊሎክን ከሳጥን እስከ ሳጥን እንዲጫወት ካደረግከው ወደ ተጋጣሚ ሳጥን የሚደርሰው አርፍዶ ነው፤ በዚህም ጎሎችም ሊያስቆጥርልህ ይችላል እንዲሁ እግሩን ሲከፍት ልክ እንደ ኦባማያንግ ፈጣን ነው። እኔ ዊሎክን የምገመግው በትልቅ ደረጃ ነው፤ ብዙ መማር የሚገባው ወጣት ተጫዋች ነው ነገር ግን እሱ ስህተቶቹን እያረመ እንዲመጣ የጨዋታ እድሎችን ማግኘት አለበት። "
🎁 Join & Share 👉 @ethiosportet