✅✅✅ Dark web ምንድን ነው???
ዌብ(web) ማለት ማንኛውም ኮምፒውተራችን ወይም ስልካችን ላይ ያለን መረጃ ኢንተርኔትን ተጠቅመን ለሌሎች የምናጋራበት ዘዴ(Information sharing system) ነው። ሶስት የዌብ አይነቶች ያሉ ሲሆን እነርሱም surface web፣ deep web እና dark web ናቸው።
➡️ surface web የምንለው ማንኛውም ሰው የተለመዱትን ብሮዘሮች(chrome, firefox እና የመሳሰሉትን) ተጠቅሞ access ማድረግ የሚችላቸው ሲሆን ይህም አጠቃላይ ኢንተርኔት ላይ ካለው መረጃ አስር ፐርሰንቱን ብቻ ይሸፍናል።
➡️ Deep webን የተለመዱትን ብሮዘሮች ተጠቅመን access ማድረግ አንችልም። ይህን የዌብ አይነት ተጠቅመን የምናገኛቸው ፔጆችም ፓስወርድ ያላቸው ሴኪውርድ የመንግስት መረጃዎችን የያዙ ናቸው።
✅✅✅ Dark web በተወሰነ መልኩ ከ deep web ጋር ተመሳሳይ ቢመስልም ውስጡ ባሉት መረጃዎች ትልቅ ልዩነት አላቸው።
dark webን ለመጠቀም እንደ ቶር አይነት ከተለመዱት የተለዩ ብሮዘሮችን መጠቀም ያስፈልጋል። በdark web ውስጥ የሚካተቱት መረጃዎች እጅግ አደገኛ ሲሆኑ ተጠቃሚው ተገቢውን ጥንቃቄ ካላደረገ በእያንዳንዱ በሚያደርጋቸው ክሊኮች አደጋ ውስጥ የመግባት እድሉ ሰፊ ነው። በዚህ web ውስጥ በብዛት የምናገኘው የተሰረቁ(hack የተደረጉ የግለሰብ መረጃዎች) ለገበያ የሚቀርቡባቸው ሳይቶች፣ ጊዜ ያለፈባቸው እና ህገ ወጥ መድሀኒቶች የሚሸጡባቸው ሳይቶች፣ ሰዎችን ከፍሎ ማስገደያ ሳይቶች፣ ከትንሽ እስከ ትልቅ የጦር መሳሪያ የሚገበያዩባቸው ሳይቶች እና ሌሎችም ከተለመደው የተለዩ አደገኛ ሳይቶች ናቸው።
‼️ dark webን አለመጠቀም ይመከራል። ግደታ ሆኖ የምንጠቀም ከሆነ ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል። ያለንበትን ቦታ ወይም ሎኬሽናችንን ለመቀየር ቪፒን መጠቀም፣ የተለያዩ አይነት scam ሊንኮች ሊላኩልን ስለሚችል አለመክፈት እና ሌሎች ራሳችንን ከሀከሮች ልንጠብቅባቸው የምንችላቸውን ዘደዎች መጠቀም ያስፈልጋል።
ይህ ቻናል ይጠቅማል ለሚሉት ሰው share ማድረግዎን እንዳይረሱ🙏🙏🙏
@saleslikegift