ወዳጄ፥ ይሄ ከቅኝ ግዛት ወረራ የከፋ ነው። ወረሽኝ ከጦር ወረራ የከፋ ጉዳት ያደርሳል። ውጊያው በዐይን ከሚታይ ነገር ጋር ቢሆን፣ ጦር ይመዘዝበት ይተኮስበት ነበር። ጦርነቱ በዓይን ከሚታይ ነገር ጋር ነው። ክተት የተጠራኸው በእጅና እግርህ እንድትተባበር ነው። እግር ያለህ ከግርግር እና ካላስፈላጊ ወጣ ገባ ሰብስበው። እጅ ያለህ ታጠበው፣ አትጨብጥበት፣ ፊትህ ጋ አትላከው።
በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!
🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ
🤦🏽♀️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!
☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
📣 መረጃ አጋሩ!
በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!
🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ
🤦🏽♀️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!
☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
📣 መረጃ አጋሩ!