ዳያስፖራው ለሀገሩ ልማትና እድገት የበኩሉን ሚና ለመወጣት ዝግጁ ነው - ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
*
(ኢ ፕ ድ)
ዳያስፖራው በኢትዮጵያ እየተመዘገበ ላለው እድገትና ልማት የበኩሉን ሚና ለማበርከት ዝግጁ መሆን እንዳለበት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ገለፁ።
ፕሬዝዳንቱ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል።
ኢትዮጵያውያኑ በታደሰው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት ባደረጉት ጉብኝት እያንዳንዱ የቤተ መንግሥቱ የሕንጻ ክፍል የኢትዮጵያን አስደናቂ ታሪክ በጥልቀትና በስፋት እንደሚመሰክር በኤክስ ገጻቸው ገልጸዋል።
ጥር 8 ቀን 2017 ዓም