All students exams&info dan repost
#የ12 ክፍል ፈተና ውጤት
ከ1 ሳምንት በፊት የአማራ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተቀብሎ ባስተላለፈው ደብዳቤ መሠረት ውጤት በቀጣይ ቀናት እንደ ሚለቀቀ የሚገልጽ ቢሆንም እሰካሁን ውጤቱ አለተለቀቀም
ተማሪ መረጃ(ግርማዬ ታደሰ) ከትምህርት ቢሮ ባገኘው መረጀ መሰረት በአዲሱ የአካዳሚክ ካላንደር መሠረት ውጤቱ በዚህ ወር እንዲሚወጣ አረጋግጧል
የተማሪ መረጃ አዘጋጅ ግርማይ ታደሰ
@alluexams