....እነዚህ ሁሉ ከሦስት ወር የበለጠ እድሜ ያልነበራቸው፤ ጉጉቷ ያከሸፋቸው ፅንሶች እንደነበሩ ትዝ ሲላት ይዘገንናታል ኧረ የእግዜርስ ጭካኔው ትልና ውለታውስ ቢሆን ደግሞ በሚል ወደ ራሷ በምስጋና ትመለሳለች.. ምኞቷ ባይሰምርም ተስፋዋ ግን አልበረደም....
...ዛሬስ
ልትወልድ ነው መሰል
እኔስ ፈራሁላት
ደስታው
ቀድሞ እንዳይገላት!
ሃ.
...ዛሬስ
ልትወልድ ነው መሰል
እኔስ ፈራሁላት
ደስታው
ቀድሞ እንዳይገላት!
ሃ.