💔እማ💔
አንቺ ለኔ አለም ነሽ .....እማ በጨለማ ያለ ብርሀን ስትራመጂ የወጋሽ እንዳይወጋኝ ያነቀፈሽ እንዳያነቅፈኝ ከሇላሽ የከለልሽኝ👧.........የማይሞላ ሆዴን ስትሞይ ሆድሽን የረሳሽ🙇♀......የማይወፍር ገላዬን ስታፋፊ ሰዉነት የከዳሽ 🤦♀.....እማ ስታመም የታመምሽ🤒 .....ሳዝን የተከፋሽ 😨....አለም ፈርሳ ብትሰራ አጥብቀሽ የምትይዣቸዉን እጆቼን የማትለቂ 💪.....ዉስጥሽ ያለዉን እንጥፍጣፊ ብርሀን አለቅልቀሽ የሰጠሽኝ ለኔ ሳትይ የኖርሽልኝ ከሰዉ እንዳላንስ የለፋሽብኝ ጠንካራ ማንነት የቀረፅሽብኝ እማ አንቺ ለኔ በቃላት ጋጋታ የማትገለጪ በነዚህ ደካማ ጣቶቼ የማትወጪ ብርሃን ነሽ !!!!!!እማዬ እወድሻለሁ 💞💞💞💞💞💞💓
አዎ ዛሬ ላይ መውጣት የማልችለዉን ተራራ ብቻሽን ስትወጪ ከማልቀስ ዉጪ አማራጭ የለኝም 😭😭😭😭😭😭...አዎ ዛሬ ስትታመሚ እጄን ወደ ፈጠረኝ ከመዘርጋት ዉጪ አማራጭ የለኝም 🏃♀🏃♀🏃♀🏃♀እማ ወረቀት በሚመራት አለም እኔ ላንቺ ያለኝ ፍቅር ተራ ስሜት ነዉ🛍 እማ ቁጥር በሚያስተዳድራት አለም እኔ ና አንቺ ከነጥብ በሇላ እንዳሉ ዜሮዎች ነንኮ 😟እንታያለን ግን አንሰላም ለሂሳብ ሲቸገሩ ይጨምሩናል ሲሻቸዉ ዋጋ የላቸውም ይሉናል በቃ የኛ ኑሮ እንዲህ ነዋ!
እማ ሆድ አያመሰግንም! ትናንት ያበላሻቸዉ ዛሬ ራባት መች አሉ? ልብሽን አይቶ በወረቀት የማይፈርደዉ ይሁን እስኪል በርቺልኝ በእንባሽ አትታጠቢ እማ ታመሽ አታሳሚኝ እማ ለኔ ስትይ😚😚
✍ፋኢዛ
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@faiza_kiza
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
For any comment
@mornin_bot