#CODE_38
¶ 2ኛ እጣ
ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,000,000💰 ብር እድለኛ !
___
እድለኛ አብርሃም ካሳሁን ይባላሉ የዝዋይ ከተማ ነዎሪ ሲሆኑ ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡
እድለኛው የፋስት ሎተሪ ከተጀመረ ጀምሬ እስከ እድለኛ እስከሆንኩባት ቀን ድረስ ሳልቆርጥ የቀረውበት ዙር የለም ይላል ::
ታዲያ እድለኛው እንደተለመደው የ38 ዙር የፍስት ሎተሪ ትኬት በ2840 ብር የገዛዎቸው 480 ነጠላ ትኬቶችን ግን ከወትሮው የተለዩ የሚያደርጋቸው የ38 ዙር 2ኛ እጣ የ 2,000,000💰 እድለኛ ማድረጋቸው ነው ::
እድለኛው በደረሰኝ ገንዘብ ለስራ የሚሆን የጭነት መኪና ለመግዛት አስቢያለው ብለዎል ::