#CODE_44
¶ 1ኛ እጣ
ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 4,000,000💰 ብር እድለኛ !
___
እድለኛ ሙሉቀን ሙናች ይባላሉ የደብረማርቆስ ከተማ ነዎሪ ሲሆኑ ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡
እድለኛው የፋስት ሎተሪ ከተጀመረ ጀምሬ እስከ እድለኛ እስከሆንኩባት ቀን ድረስ ሳልቆርጥ የቀረውበት ዙር የለም ይላል ::
ታዲያ እድለኛው እንደተለመደው የ44 ዙር የፍስት ሎተሪ ትኬት በ5040 ብር የገዛዎቸው 954 ነጠላ ትኬቶችን ግን ከወትሮው የተለዩ የሚያደርጋቸው የ44 ዙር 1ኛ እጣ የ 4,000,000💰 እድለኛ ማድረጋቸው ነው ::
እድለኛው በመመምህርነት ስራ የሚስተዳድር ሲሆን በደረሰኝ ገንዘብ የግል ስራ ለመስራት አስቢያለው ብለዎል ::