የኔና የሀቢብ ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
ክፍል 5
እባካችሁ ተይው አትበሉኝ🥹
👩🦰 ፦ ሄለው ሀቢቤ
👨🦱 ፦ አቤት 😞
👩🦰 ፦ ምነው ምን ሆንክብኝ
👨🦱 ፦ ምንም
👩🦰 ፦ እባክህ እኔ ሲከፋህ ደስ አይለኝም
👨🦱 ፦ ለምንድነው ግን ያፈቀርሽኝ
👩🦰 ፦ አላውቅም ግን አንተን ለማፍቀሬ ምክንያት የለኝም
👨🦱 ፦ ግን እኔኮ ላንቺ የምሆን አይነት ሰው አይደለሁም አንቺ የተሻለ ነው የሚገባሽ
👩🦰 ፦ ለምን እንደዚህ ትላለህ ለኔ የተሻለውን እኔ ነኝ የማውቀው
👨🦱 ፦ ትጎጃለሽ እኔንም ሳልፈልግ መጥፎ አታርጊኝ
👩🦰 ፦ ቀርበህ እወቀኝ ምናልባት ይህ አመለካከትህ ይቀየራል
👨🦱 ፦ በድጋሚ ፍቅር እንዲይዘኝ አልፈልግም በቃ
👩🦰 ፦ እመነኝ እኔ እክስሃለው
👨🦱 ፦ ከዚህ በላይ በኔ ላይ ተስፋ አታርጊ በቃ
👩🦰 ፦ ባንተ ላይ ተስፋ መቁረጥ አልችልም አፈቅርሃው
👨🦱 ፦ በድጋሚ ያንኑ ነገር ነው የሚትይኝ
👩🦰 ፦ ስለማፈቅርህ ነዋ
👨🦱 ፦ በቃ ቻው በዋላ ደውይ
በሱ ላይ ተስፋ መቁረጥ አልችልም
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
ክፍል 5
እባካችሁ ተይው አትበሉኝ🥹
👩🦰 ፦ ሄለው ሀቢቤ
👨🦱 ፦ አቤት 😞
👩🦰 ፦ ምነው ምን ሆንክብኝ
👨🦱 ፦ ምንም
👩🦰 ፦ እባክህ እኔ ሲከፋህ ደስ አይለኝም
👨🦱 ፦ ለምንድነው ግን ያፈቀርሽኝ
👩🦰 ፦ አላውቅም ግን አንተን ለማፍቀሬ ምክንያት የለኝም
👨🦱 ፦ ግን እኔኮ ላንቺ የምሆን አይነት ሰው አይደለሁም አንቺ የተሻለ ነው የሚገባሽ
👩🦰 ፦ ለምን እንደዚህ ትላለህ ለኔ የተሻለውን እኔ ነኝ የማውቀው
👨🦱 ፦ ትጎጃለሽ እኔንም ሳልፈልግ መጥፎ አታርጊኝ
👩🦰 ፦ ቀርበህ እወቀኝ ምናልባት ይህ አመለካከትህ ይቀየራል
👨🦱 ፦ በድጋሚ ፍቅር እንዲይዘኝ አልፈልግም በቃ
👩🦰 ፦ እመነኝ እኔ እክስሃለው
👨🦱 ፦ ከዚህ በላይ በኔ ላይ ተስፋ አታርጊ በቃ
👩🦰 ፦ ባንተ ላይ ተስፋ መቁረጥ አልችልም አፈቅርሃው
👨🦱 ፦ በድጋሚ ያንኑ ነገር ነው የሚትይኝ
👩🦰 ፦ ስለማፈቅርህ ነዋ
👨🦱 ፦ በቃ ቻው በዋላ ደውይ
በሱ ላይ ተስፋ መቁረጥ አልችልም
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን