ስለ #Notpixel ከተናገሯቸው ዋና ዋና ነጥቦች
1. መቼ ሊስት ይደረጋል?
2. Notpixel premarket ወይም voucher ይኖረዋል?
3. PX$ ሊስት በሚደረግበት ጊዜ ምን ያህል ዋጋ ይኖረዋል?
።
4. ለቡድኑ ( team) px ቶከን ሎክ (lock) ይደረጋል?
5. PX$ በየትኛቹ centeralized እና decenteralized exchanges ሊስት ይደረጋል?
6. PX$ ቶከን ሊስት እንደተደረገ መሸጥ የሚገባው ነውን?
7. በቦት ምክንያት ባን ከተደረጉ እና ብቁ መሆን ካልቻሉ ሰዎች የሚገኙ ቶኮኖች ምን ይደረጋሉ?
8. achievement ላላቸው ሰዎች ተጨማሪ ሽልማት ይኖራል?
9. ስንት ሰዎች የmegadrop (1000+ invite) ተጠቃሚ ይሆናሉ?
10. Golden pixel ምንድነው?
ዋና ዋና ነጥቦች እነዚህ ይመስላሉ።
1. መቼ ሊስት ይደረጋል?
በቅርቡ በቅርቡ
2. Notpixel premarket ወይም voucher ይኖረዋል?
ምንም አይነት premarketም ሆነ voucher አይኖርም። 70% ቶኮኖች ለcommunity በቀጥታ የሚከፋፈል ሲሆን 10% ደግሞ ኖትኮይን በearn ቦት ሆልድ ለሚያደርጉ ሰዎች የሚሰጥ ይሆናል።
3. PX$ ሊስት በሚደረግበት ጊዜ ምን ያህል ዋጋ ይኖረዋል?
ዋጋው የሚታወቀው ባለው demand እና supply ነው። ስለዚ ዋጋው አሁን ይሄንን ነው ብለን መናገር አንችልም
።
4. ለቡድኑ ( team) px ቶከን ሎክ (lock) ይደረጋል?
ቡድናችን አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች አትኩሮት ሰጥቶ ይሰራል። የረጅም ጊዜ የnotpixel እድገት አዳዲስ መንገዶችን በማምጣት ሰዎች ራሳቸውን የሚገልፁበት ዘዴ መፍጠር ነው። ሊስት በሚደረግበት ቀን 100% የnotpixel ቡድን ቶከን lock ይደረጋል። unlock ማድረግ የሚጀመረው ሊስት ከተደረገ ከሁለት ወር በኋላ ነው። 10% ለአስር ወራት ያለምንም ችኮላ የሚደረግ ይሆናል።
5. PX$ በየትኛቹ centeralized እና decenteralized exchanges ሊስት ይደረጋል?
አንዳንድ አሰልቺ እና ውጣ ውረድ የበዛበት አካሄድ ስላለው ይሄንን መረጃ እንዳናጋራችሁ ያግደናል። ነገር ግን ከመቼ ጊዜ በላይ ተቃርበናል።
6. PX$ ቶከን ሊስት እንደተደረገ መሸጥ የሚገባው ነውን?
የእና ግላዊ አመለካከት ወይም አስተሳሰብ ሙሉ በሙሉ እናከብራለን። ሁሉንም px ቶኮናችሁ ወደ ሌላ መቀየር ከፈለጋችሁ አትጨነቁ። ጥሩ የሆነ ጊዜ ነበረን አዳዲስ ሰዎች ለማግኘትም ጓጉተናል።
7. በቦት ምክንያት ባን ከተደረጉ እና ብቁ መሆን ካልቻሉ ሰዎች የሚገኙ ቶኮኖች ምን ይደረጋሉ?
78% ቦት ቶኮኖች አክቲቭ ለነበሩ ሰዎች ባላቸው achievement መሰረት የሚከፋፈል ይሆናል። የተቀሩት 22% ግን በርን ይደረጋሉ። ከ100 በታች ያሉ ቶኮኖች ሁሉም እንዲጠይደረጋ
8. achievement ላላቸው ሰዎች ተጨማሪ ሽልማት ይኖራል?
አዎ በቦት ምክንያት የተገኙ ቶኮኖች በ achievement መሰረት የሚከፋፈሉ ይሆናል። እዚህ ላይ የሚታዩ በመለስናቸው ሚስጥራዊ ኮዶች ፣ በነበረን ሊግ ፣ በጋበዝነው ሰው እና ሌሎች ነጥቦች ነው። ነገር ግን ለtotal supply ምንም ተፅዕኖ አያመጣም።
9. ስንት ሰዎች የmegadrop (1000+ invite) ተጠቃሚ ይሆናሉ?
ሲጠጋጋ 0.18 % አከባቢ ይሆናሉ።
10. Golden pixel ምንድነው?
Golden pixel ማለት ከሊስት በኋላ የሚሰጥ ተጨማሪ ሽልማት ነው።
ዋና ዋና ነጥቦች እነዚህ ይመስላሉ።