ገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


በዛሬው ዕለት በቤተክርስቲያናችን ለሚገኙ 40 ለሚሆኑ ወገኖቻችን የጌታችንን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማደግ የፍቅር ስጦታ በቤተክርስቲያኗ ሁለንተናዊ አገልግሎት በኩል ሊሰጥ ችሏል ። በዚህም አገልግሎት ላይ በዓይነትም በገንዘብም ለተሳፋችሁ ሁሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለማለት እንወዳለን ።

ሁለንተናዊ አገልግሎት !!






Lensa Yegeta Legeta dan repost
ሠላም ፓስተርዬ
ጌታ ቢፈቅድ ኢዮሳፍጥ መዘምራን 25ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ጌታን በቀጠና ሁለት አጥቢያ ቤ/ክ ለማክበር በዝግጅት ላይ ነን!
ለዚህም በጅማሮ ላይ ስለሆን ይህን ቪዲዮ እንድታየውና ሰብስክራይብ እንድታደርግ ልኬአለሁ፡፡
ተ ባ ረ ክ ል ን
https://youtube.com/@eyosafitchoir?si=Flxjb3rUIpW152mh




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish



























20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.