Trainee Banker Bahir Dar.pdf
Trainee Banker Addis Ababa.pdf
📣 የፈተና ጥሪ
ለትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ አመልካቾች!
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ባወጣው የሥራ መደብ ለጽሑፍ ፈተና እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ:-
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ባወጣው የሥራ መደብ የመጨረሻ ዙር በአካል የጽሑፍ ፈተና የሚሠጠው 📅 ታኅሣስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ነው፡፡
በመሆኑም አዲስ አበባ ለመፈተን የመረጣችሁ አመልካቾች 📍መስቀል አደባባይ በሚገኘው ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት፤ 📍ባህርዳር ለመፈተን የመረጣችሁ ደግሞ ባህርዳር ዩንቨርስቲ በሚገኘው ዊዝደም ሕንፃ⏰ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
ለመፈተን በምትመጡበት ጊዜ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እንድትይዙ እያሳሰብን ስማችሁ ከስር ከተጠቀሰው ሥም ዝርዝር ውጪ ማንኛውንም አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!