ሁሉንም ሰለፍይ ሊያጣምጠው የሚገባ ምክር
🎙 ألقاها : الشَّيخ أَبُو طَلْحَةَ أَبُو ذَرَ بْنُ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإِثْيُوْبِي الْوَلْوِيَ «حَفِظَهُ الله»
↙️ በታላቁ በሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን ኢማም አቡ ጦልሃ አል`ኢትዮጵይ አልወሎውይ አላህ ይጠብቃቸው!
🏝 በዚህ መልዕክት የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሰዋል፦
➪ ለዳዕዋ የሚንቀሳቀሰው ሁሉ ቀኝ እጃችን ናቸው።
➩ ሰለፍዮች በየማህበረሰቡ እንግዶች ናቸው። ስለዚህ በየቦታው የምንገኝ እህት ወንድሞቻችን መፈቃቀድ መወያየት መነጋገር እና መናበብ አለብን።
➩ እኛ እርስ በርስ እየተተቻቸን ሃይላችንን በማዳከም የሙብተዲዕ መጫወቻ መሆን የለብንም። ሙብተዲዖች የተለያዩ አቋም ይዘው በጋራ እያጠቁን እኛ ተመሳሳይ መንሃጅ ይዘን መተባበር ካቃተን ስኬት አናገኝም።
.
.
.
ሌሎችም ወቅታዊ አስፈላጊ ምክሮች
⛱ በወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍይ ተማሪዎች መድረክ ላይ ከተሰጠው ቃለ-መጠይቅ የተቀነጨበ።
. 👌 ➴➴ 𝕒𝕕𝕕𝕕𝕕
t.me/WRU_Selefy_Students
. 👌 ➴➴ 𝙟𝙤𝙞𝙣
t.me/WRU_Selefy_Students
. 👌 ➴➴ 🅂🄷🄰🅁🄴