ጄጄ ቴክኖሎጂ_ለሰለፊዮች dan repost
🍎 አርበዑነ አልለተሚያ
የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች የሚታወቅን ማስተዋወቅ ክብሩን መንካት እንዳይሆንብኝ እየሰጋሁ ሸይኻችን ሽይኽ ዐ/ሐሚድ የፃፉት በይዘቱ አነስ ያለ በውስጡ የያዘው ድልብ ከፍ ያለ በሰለፍያ ኑሱሶች ያሸበረቀ በሰለፍይ ዑለሞች ተዕሊቃቶች የታጨቀ ለጀማሪም ሆነ በእውቀት ለሄዱት ጠቀሜታው ከፍ ያለ ኪታብ ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ ።
ይህ ኪታብ ከላይ ለመግለፅ እንደ ሞከርኩት ሸኹ ወዳጅ ሳይሆን ጤነኛ አእምሮ ያለው ጠላት የሚመሰክርላቸው አላህ የሰጣቸው የእውቀት ባልተቤት ናቸው ። እውቀታቸውን ለየት የሚያደርገው አላህ ባገራላቸው ሒፍዝ የታጀበ መሆኑ ነው ። ይህ ከመሆኑ ጋር በዚህ ኪታባቸው ከብርቅዬ የሰለፍ ዑለሞች ንግግር ውጪ አንድም የራሳቸው ማብራሪያ አላካተቱበትም ። ሚዛናዊ ለሆነ ሰው ይህ የማንነታቸው ማሳያ ነው ። ኪታቡ ይዘቱ ትንሽ ከመሆኑ ጋር በውስጡ የያዛቸው ሐዲሶች አመራረጣቸው የርእስ አሰጣጣቸው የሸኹን የዒልም ጥልቀት ማሳያዎች ናቸው ። ቀለል ባለ አቀራረብ ከባባድ መርሆችን የሚያሲዝ በአይነቱ ለየት ያለ ኪታብ ነው ። በየትኛውም ቦታ ያላችሁ ሰለፍዮች በተለይ የዲን ተማሪዎች የመርከዝና የመድረሳ ኡስታዞች ይህን ኪታብ በሒፍዝ እንዲሸመደድ በማድረግና ራሳችሁም እንድትጠቀሙበት አደራ እላለሁ ። አላህ ሸይኹን ሐያታቸውን አርዝሞ በሱና ላይ አፅንቶ ኢስላምንና ሙስሊሞችን የሚጠቅሙ ያድርግልን ። የዚህ ስራ ምንዳቸውን በመልካም ስራ መዝገባቸው ላይ ያኑርላቸው አሚን ።
https://t.me/bahruteka