Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሰላም ከዚህ በፊት የተለያዩ የቲቪ ማስታወቂያዎችን እንዲሁም የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎችን በራሳችን ፕሮዳክሽን እንዲሁም ከተለያዩ ፕሮዳክሽኖች ጋር እንደሰራን ይታወቃል፤ አሁንም ለተለያዩ ማስታወቂያዎች ተዋናዮች እና ሞዴሎች ስለምንፈልግ በውስጥ መስመር አናግሩን። በተጨማሪው በተለያየ ጊዜ ክፍያ ያለፈባችሁ ካላችሁ አናግሩን እናመሰግናለን !
@gursha_digitals
https://t.me/gurshadigitals
@gursha_digitals
https://t.me/gurshadigitals