🗣️ ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "የሁሉም ሰው ምርጫ አከብራለሁነገር ግን ከእኔ የተሻለ ማንም አይቼ አላውቅም። እኔ የማደርገውን ነገር ማንም እግር ኳስ ተጫዋች ማድረግ አይችልም። ከእኔ የበለጠ የተሟላ ተጫዋች የለም። በሁለቱም እግሮቼ በደንብ እጫወታለሁ ፣ ፈጣን ነኝ ፣ ኃይለኛ እና በጭንቅላቴ ጥሩ እጫወታለው። ግቦችን አስቆጥራለው እና አሲስቶችን አደርጋለሁ። ሜሲን ወይም ኔይማርን የሚመርጡ ሰዎች አሉ ግን ልንገርህ ከኔ የበለጠ የተሟላ ሰው የለም"