የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ዕድሜያችሁ 14-18 ዓመት ለሆናችሁ ታዳጊ ሴቶች የወጣ ጥሪ!
ስቲፕ ፕሮጀክት በሳይንስ ትምህርት እና ስራ ዘርፎች ዙሪያ ትምህርታቸውን ያቋረጡ እና እድሜያቸው ከ 14 እስከ 18 የሆኑ ወጣት ሴቶችን የነፃ ትምህርት ድጋፍ ለመስጠት ይፈልጋል። ስለሆነም በመገናኛ፣ ሾላ እና አካባቢው የምትኖሩ እና ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ሴቶች ከሀሙስ ታህሳስ 17 እስከ ቅዳሜ ታህሳስ 19 ባሉት ቀናት በማንኛውም ሰዓት መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የ ሀሁ ጆብስ ቢሮ በአካል ከወላጆቻችሁ ጋር በመገኘት እንድትመዘገቡ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልኮች ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
+251962242241
+251988007773
+251988007705
HaHuJobs ለሀገር ልጅ በሀገር ልጅ!
@hahujobs | @hahujobs_bot