የሀሁጆብስ የዲሴምበር 2024 ሪፖርት።
ባሳለፍነው ዲሴምበር ወር 3,422 ስራዎችን ወደናነተ አድርሰናል፣ ከ ኖቬምበር ወር ጋር ሲነጻጸር በ 20.66% ገደማ መጨመር አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 23.05% ድርሻ ሲይዙ በኢንጅነሪንግ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ16.8% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የፋይናንስ ዘርፍ ደሞ በ15.65% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ571 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።
ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!
@hahujobs | @hahujobs_bot