ሴራ ታሪክ እና ምርምር dan repost
ሄኖክ በ2015 ቫቲካን ሄደ..., በዓመቱ በ2016 ይሄ የአላፋት ዝማሬ ተጀመረ፣ በዚህ ዓመት ደግሞ በጣም ተዋወቀ፣ለሚቀጥለው ለሚሠሩት ሥራ መሠረት ተጣለ ማለት ነው
ከአላፋት ዝማሬ ወይም ጃንደረባ ትውልድ ጀርባ ያሉት እነማን ናቸው ... ማነው የሚመራው? ማነው የሚያቀነባብረው? የገንዘብ ምንጩ ምንድንው?
የካቶሊክ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ ያላትነት ጠላትነት ዓለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ነው.... ሲጀመር ከካቶሊክ ጋር መጎበኛኘትን ምን አመጣው... በሃይማኖት አንድ አይደለን ፣ በዓላማ አንድ አይደልን... የምናመልከው አምላክ የተለያየ ነው.... ከርስቶስን አንቀበልም ብለው ተወግዘው ከተለዩ ስንት ሺህ ዓመታት አለፉ... ታዲያ ምን ነገር ያገናኘናል? ምንም።
ታዲያ ሄኖክ ምን ሊሠራ እዛ ሄደ፣ ከነዚህ ሰዎች ጋር ምን ሊወያይ ይችላል?
ደግሞ የሚያስቀው፣እነ ሄኖክ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እየደረሰባት ያለውን መከራ ለጳጳሱ ነገሩት ይላል... ጳጳሱ ራሱ አይደል እንዴ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ መከራ እያደረሰባት ያለው።
ስለዚህ እንደዚህ እንደዚህ አይነት ነገሮች ስላሉ ነው... ትንሽ እናስተወል የምንለው...
ምክንያቱም በወጣቱ ዘንድ አንዴ የሆነ ተቀባይነትን እና እምነትን ካገኙ ቡሃላ... የሆነ ነገር ለወጥ ማድረግ ይጀምራሉ... ያ ደግሞ ትንሽ ወጣቱን ወደ ቤተክርስቲያን የሚያመጣ አስመስሎ ሙሉ ለሙሉ ሃይማኖቱን እና ኢትዮጵያዊነቱን አስጥሎ ካቶሊክ የማድረግ ክፉ መዘዝ ይኖረዋል።