ማስታወቂያ
ከዲፕሎማ እስከ ማስተርስ የሚማሩ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በበቂ ሁኔታ እንዲከታተሉ ለማስቻል አንድ ኮርስ ለመጨረስ የአንድ ወር የጊዜ ገደብ እንዲሁም በዶክትሬት ፕሮግራም አንድ ኮርስ ለሁለት ወር እንደሚሰጥ ይታወቃል። ነገር ግን ያለ በቂ ማስረጃ ወይም ዊዝድራዋል ሳይሞላ በአንድ ኮርስ ከተሰጠው ጊዜ በላይ ለሚቆይ ተማሪ ቅጣት እንደሚኖረው ለማሳወቅ እንወዳለን።
ለዚህም ኮሌጁ የቅጣት ፖሊሲ ያዘጋጀ ሲሆን የቅጣቱ ዓላማ ተማሪዎች ትምህርቱን ስርዓት ጠብቀው እንዲማሩ፣ መብታቸውን እንዲያስከብሩ እና ለመማር የማይመች ሁኔታ ሲያጋጥማቸው ስርዓት ጠብቀው ዊዝድሩዋል እንዲሞሉ ነው ይህ የማይሆን ከሆነ ለመቅጣት እንደሆነ በፖሊሲው ተመላክቷል።
የቅጣት ሁኔታው
1 ቀን የሚያሳልፍ 10 ብር እያለ እየጨመረ የሚሄድ ይሆናል።
ይህ ቅጣት የካቲት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ተማሪዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
---------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬 @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS