Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👆👆ይደመጥ ይደመጥ⁉️
📮ወንድሜ ቢክራ አይደለችም እያልክ ሴትን ልጅ አዛ አታድርግ አላህን ፍራ⁉️
አንድ ወንድ አንድትን ሴት አገባ ከዚያ በግኑኙነት(ጅማዕ) ቢክራ(ክብረ ንፅህና)አላገኘም ምን ያድርግ ??
መልስ
ይሄ ምክንያቶች አሉት
ምናልባትም ክብር ንፅህናዋ ከዝሙት(ዚና) ዉጭ ባሉ ምክንያቶች ሂዶ ተወግዶ ሊሆን ይችላል
በእሷ በሚስቱ ላይ መልካም ጥርጥሬ ሊኖር ግድ ይላል
በድኗ ቀጥ ማለቷ ግልፅ ከሆነ
ለዚህም መልካም ጥርጣሬ ግድ ይላል
ወይም
ምናልባትም መጥፎ (ዚና)አድርጋ ሰርታ ሊሆን ይችላል
ተዉበት አደረገች ተፀፀተች ከእሷ መልካም ነገሮች ግልፅ ከሆኑ በዚህ ነገር ላይ አይጎዳዉም
ምናልባትም ቢክራ(ክብረ ንፅህና) ሸድድ በሆነ ሀይድ ሊወገድ ይችላል
ሸድድ የሆነ ሀይድ ቢክራ (ክብረ ንፅህና)ያስወግዳል
ኡለሞች እንዳሉት
በይል ከፍ ካለ ቦታ ወደ ታች በምትወርድ ሰዓት ክብረ ንፅህና ሊወገድ ይችላል
ግዴታ ክብረ ንፅህና በዚና ብቻ አይደለም የሚወገደዉ