😂℠ሁለት MELK™😂

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

😂ሁለት MELK😂
★ ሰውን በማዝናናት ዶክተሬት ያለው ቻናል ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
°የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
👇👇👇👇
t.me/huletmelk2
B4 u leave Please tell as the problem😒🙁
ለተጨማሪ መረጃ💌
@craterboy
Discussion group
👉 t.me/huletmelk3

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

Crypto Đõllar💰 dan repost
😁 መሳቅ ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው;  በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ
Add yours 👉 @Wviceberg

እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇

🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉 ስትስቁ አንዳያንቃቹህ ከጎናችሁ ዉሃ መያዝ አትርሱ 😁😋

'https://t.me/addlist/4EThdkbExq1jNWJk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/4EThdkbExq1jNWJk

በፕሪሚየር ሊጉ የምትደግፉትን ክለብ በመምረጥ የክለባችሁን ቻነል ተቀላቀሉ!

እድሜዎ ስንት ነው?

▫️𝚆𝙰𝚅𝙴+▪️@KINGS_WAVER

Crypto Đõllar💰 dan repost
😁 መሳቅ ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው;  በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ
Add yours 👉 @Wviceberg

እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇

🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉 ስትስቁ አንዳያንቃቹህ ከጎናችሁ ዉሃ መያዝ አትርሱ 😁😋

'https://t.me/addlist/4EThdkbExq1jNWJk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/4EThdkbExq1jNWJk

🔊🗣አሁን ባሉት 15 ደቂቃዎች ዉስጥ ማለትም አስከ 2:45 ድረስ የሚቆይ የልዩ አድል የ 1500 ብርር ሽልማት ዕጣ ይወጣል 📢
አናንተም አድሉ ሳያመልጣቹህ ቶሎ ብራቹህን ውሰዱ 🏃‍♂‍➡️👏🔥

የቀረው ቦታ ውስን ስለሆነ በፍጥነት ተቀላቀሉ 🫵
ከታች ያለውን ተጫኑት 👇

Crypto Đõllar💰 dan repost
😁 መሳቅ ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው;  በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ
Add yours 👉 @Wviceberg

እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇

🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉 ስትስቁ አንዳያንቃቹህ ከጎናችሁ ዉሃ መያዝ አትርሱ 😁😋

'https://t.me/addlist/4EThdkbExq1jNWJk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/4EThdkbExq1jNWJk

አንዴ ገብታችሁ ማትወጡበት ቻናል ላሳያቹ👇👇👇

​​​እየተበደረ የማይመልሰው ልጅ 👦

"እስኪ አንዴ 500 ብር አበድረኝ ATM ካርዴን ቤት ረስቼው መጥቼ ነው” ሲለኝ ...
:
.
.
.
.
.
  "ለታክሲ 20 ብር ላበድርህና ቤትህ ሄደህ ATMህን አምጣ"😎

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኧረ ወይኔ😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣

#እሷ : ምን እያረክ ነው?
#አሱ : በአለማችን በጣም ቆንጆዋን ሴት እየፈለኩ ነበር

#እሷ : ይኸው እኔ መጣው

#እሱ : በቃ አሪፍ  ነው አብረን እንፈልጋታለን

fb ላይ በፍየል ዘመን በግ አትሁን ብዬ post ሳረግ አንዱ በ comment የእረኛ post አላለም😏
እኔ ምንብለው ጥሩ ነው
የ በጉ comment
😂

የቲያትር ተማሪ ዶርም ውስጥ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ አይቼው ምነው ስለው?
:
:
:
እስኪ አትረብሸኝ እያጠናው ነው አለኝ😂😂😂😂

ኧረ ወይኔ

የሳቅ ፕላኔት🌎 dan repost
ጀለስ ሸኖ ቤት አጉል ቪዲዮ እያየ ደቅሶ ነበር እና ድምፁ #ስላልተሠማው እስከመጨረሻው ከፈተው አሁንም ሳይለንት ነበር ___

ከ5 ደቂቃ በኋላ ሲያስታውስ ለካ
ከቤታቸው ስፒከር ጋር በብሉቱዝ ተገናኝቶ ነበር

ይኸው ሸኖ ቤት ከገባ 5ተኛ ቀኑ እስካሁን አልወጣም ቤተሰቦቹ እየጠበቁት ነው

#አሳፋሪ_አጋጣሚዎች

እሁድ ቀን ነበር እና እኔና እና  ቤተሰቦቼ ተሰብስበን ፊልም እያየን ነበር እና መሀል ላይ የ condom ማስታወቅያ አልመጣም ያው እንደምንም ስልክ እየነካካሁ ለማለፍ ልሞክር ስል ታናሽ ወንድሜ  sensation condom ምንድነው አላለኝም 😱 ከዛ እነዳለ ቤተሰቡ አይኑን እኔ ላይ ተከለ ከዛ እኔ እንጃ አልኩት እንዳለ ቤቱ ሳቅ በሳቅ
😂😂

እነደዛ ቀን ተሳቅቄ አላውቅም

#አሳፋሪ_አጋጣሚዎች
መንገድ ላይ እየሄድኩ አንዲት ልጅ እኔን ለማቀፍ እጇን ዘርግታ መጣች ከዛም እኔ የት እንደማቃት ግራ እየተጋባሁ ምናልባር ረስቻት ይሆናል በዬ እኔም እጄን ዘርግቼ ለማቀፍ ሄድኩኝ ከዛ እሷ ለ አንተ አደለም ስትለኝ  ለካ ከኋላዬ ጓደኛዋ በሳቅ እየደከመ ነው🥶🥶
🥵

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
.
😂😂😂
.

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
What flag is this🇺🇸?

የምርቃትህን ፎቶ እየተነሳህ ሚያስኮርጅክ ልጅ ሲመጣ

እዩት ያው ድግሪዬ መጣ 😁😁

😁😁😁

English የሚለውን እንጃልሽ ብሎ ያነበበው ልጅ #ተመረቀ እንዴ?☠

😁😁😁

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.