🔥ባል እያላት ከሌላ ወንድ የምታወራ የምትፃፃፊ ኻኢን ናትخائنة ባሏን የቤቷን ንጉስ ያተለለች ናት።
እህቴ እንዴት ባል እያለሽ ከሌላ ወንድ ታወሪያለሽ እንዴት ትፃፃፊያለሽ አሏህ አትፈሪም ሀያእሽ የት ገበ? ለምን ዳዒ ዓሊም አይሆንም
ባልሽ ከብዙ ሚልዮን ሴቶች አንቺን መርጦ የራሱ የደረገሽ እኮ ጥርት ያልሽ የሱ ብቻና ብቻ ልትሆኚ ነው። በቤት የሱ ሆነሽ በሚድያ የሌላ ልትሆኚ አይደለም።እህቴ አሏህን ፍሪ ከባልሽ ውጪ ድምፅሽን ማንም እንዳይሰማ ቁጥርሽን ማንም እንዳያዉቅ ፊትሽን ማንም እንዳየይሽ ለባልሽ ዘውድ እንቁ ሁኚለት,
🔥👉በሚድያ ብዙ ሴቶች ባል እያላቸው ልጆች እያሏቸው አዋቂ ናት መካሪ ናት የምትባል ከብዙ ወንዶች ጋ ትጃጃላለች አጅነብይን አኽል ከሪም ወንድሜ እያለች ትፅፍለታለች በማታውቀው አጅነብይ ቻናል ላይ አድምን ትሆናለች ሱብሃነአالله ሀየእ
የት አለ? አሏህን መፊራት የት ገባ? እንደዚህ ሁና ስታበቃ ስለባል ሀቅ ትፅፋለች ለሴቶች ሀያእ ይኑርሽ ወወወ እያች ትፅፋለች ወሏህ መጀመሪያ ሀያእ እፊረት የሚያስልጋት እሷ ናት የሀየእ ልብሷን አወልቃ የጣለች እሷ ናት ። አሏህን ፍሪ እህቴ አاللهእኮ وقرن في بيوتكن ስል አቅልሽም ጀሰድሽም እቤት እንድሆን ነው'
ተይ እህቴ በህይዎትሽ ላይ አደጋ አታምጪ ብዙ ትዳር በዚህ ምክንያት ፈርሷወል የብዙዎች ህይወት ምስቅልቅል ብሏዋል ባሏን አስተኝታ ከሌላ ወንድ ጋ የሚያወሩት ስንት ስንት ናቸው አሏህ ይወቃቸው ወሏህ እጅግ በጣም ብዙ ሴቶች በሚድያ ሀያአቸውን አውልቀው ጥለዋል ነገር ግን ለሌሎች ስለ ሀየእ ይሰብካሉ ሀየእ እፊረት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውም ሀየእ እፊረት ፊትን ብቻ መሸፈን ይመስላቸዋል ላላላላ እሱ ብቻ በቂ አይደለም እህቴ ጠንቀቅ በይ እህቴ ከሚድያ ሸር ና ጥፋት ራቂ።
✋ባል ሆይ ባለቤትህን በየቀኑ ስልኳን ፈትሽ ከማንጋ እንደ ምታወራ ከማንጋ ምን እንደ ምትሰራ ተቆጣጠራት,,ባለቤቴ አዋቂ ናት ዒልም አላት ቁጥብ ናት እያልክ እራስህን አትሸውድ ሴት ልጅ በዒልም በእውቀት ምንም ያህል ብትደርስም በዲንም በአቅልም ጎዶሎ ናት ሴት ልጅ እንደ ህፃን ጥበቃ ትፈልጋለች ይህን ስል በሆነ ባልሆነ ተጠራጠር እያልኩህ አይደለም ጠብቃት ነው። ከቻልክ ከሚድያ ከልክላት። ስንት ሴቶች ናቸው ባል እያላቸው ሌላን ወንድ የወደዱ ያፈቀሩ በሀራምም ዉዴታ እተሰቃዩ ያሉት።በሚድያ ስንት ጉድ ነው ያለው ወሏህ አትዘንገ ሀቢቢ ንቁ ሁን በባለቤትህ ላይ ቅናቻ ይኑርህ ልቅ አታድርጋት የቤትህ ንግስት እኮ ናት ለም ሌላ ወንድ ያወረታል ለምን ከሌላ ጋ ትጃጃላለች?
እህቴ አሏህን ፍሪ ሀጃ ነው ዶሩራ ነው እያልሽ ከወንዶች ጋ ማውራት መፃፃፊ ይብቃሽ✋ ሀጃ ካለሽም በወንዶች በኩል ጠይቂ ሀጃሽን ፈፅሚ ባል አለሽ ወንድም አለሽ በነሱ በኩል ጠይቂ አማ በውስጥ መስመር ገብተሽ አኺ አኺ ማለት ወሏህ ትልቅ ነውር ነው።
ብዙ ታሪክ አንብቤያለሁ የሚያስለቅስ ከባሏ ዉጪ ሌላን ወዳ አፊቅራ የምሰቃዩት ስንት ስንት ያአሏህ ያሳዝናል ሀቂቃ,,, እነዚህ መጀመሪያውኑ ወለጋዳ ሀያእ የሌላቸው ናቸው ብለህ አታስ የቤት ልጅ የምትባሏ ሷልህ ናት ቁጥብ ናት የሚትባሏ ስለሷ ነው እየነገርኩህ ያለሁት።
🔥ባል ሆይ ደዩስ አትሁን በሚስትህ ቅናቻ ይኑርህ የ20ምናም ሺ ስልክ ገዝተህ ዋይፋይ አስገብተሀላት ባለቤቴ እኮ እንዲህ ናት አትበል ተጠንቀቅ ለጥፋት አትዳርጋት እዘንላት ተቆጣጣራት ።ሁላችንም አሏህን እንፍራ ከሀራም በህር ውስጥ እንውጣ!!
,,,,ጠቃሚ ከሆነ ለሌሎች #ሼር ሼር አድርጉ።
✍copy ነው
👇👇👇👇👇👇ጆይን ይበሉ
https://t.me/Abufeisolalaseri