Abu huzeifah seid dan repost
ስሟ አይሻ ጭቅሳ ኡስማን የሶስት ልጆች እናት ስትሆን
እለወጣለሁ ብላ ልጆቿን ጥላ ሳኡዲ ከተሰደደች 12 አመት ሆኗታል
ልክ እንደደረሰች በሰላም ገብቻለሁ ብላ አንዴ ነዉ ደወለችዉ
ከዛ ቦኃላ ድምጿ ጠፋ እናቷ በሷ ሀሳብ ተሰቃይታለች
አንድ ሪታ ምትባለሰ እህት ከአሰሪዎቿ እንግድነት በሄዱበት
ደብቃ ቀረፆት tiktok ለይ ለቃት ነዉ
አሰሪዋ ከማንም እንድትገናኝ አትፈልግም
በር ነዉ ምትቆልፍባት ስልክም የላትም
ያለችበት Riyhad rafha رياض رفحاء አከባቢ ነዉ
እናት እሷን በማጣቷ በጣም ነዉ የተጎሳቆለችዉ
እስካሁን ደሞዝ ተቀብላም አታዉቅም አስከፍሎ
ፕሮሰሷን ጨርሶ ያእንዲያሳፍራት መልእክቱን ሼር አድርጉ
እለወጣለሁ ብላ ልጆቿን ጥላ ሳኡዲ ከተሰደደች 12 አመት ሆኗታል
ልክ እንደደረሰች በሰላም ገብቻለሁ ብላ አንዴ ነዉ ደወለችዉ
ከዛ ቦኃላ ድምጿ ጠፋ እናቷ በሷ ሀሳብ ተሰቃይታለች
አንድ ሪታ ምትባለሰ እህት ከአሰሪዎቿ እንግድነት በሄዱበት
ደብቃ ቀረፆት tiktok ለይ ለቃት ነዉ
አሰሪዋ ከማንም እንድትገናኝ አትፈልግም
በር ነዉ ምትቆልፍባት ስልክም የላትም
ያለችበት Riyhad rafha رياض رفحاء አከባቢ ነዉ
እናት እሷን በማጣቷ በጣም ነዉ የተጎሳቆለችዉ
እስካሁን ደሞዝ ተቀብላም አታዉቅም አስከፍሎ
ፕሮሰሷን ጨርሶ ያእንዲያሳፍራት መልእክቱን ሼር አድርጉ