ከጎደለህ ያለህ ይበልጣል! 🙏
አሁን በዚህ ሰአት ሆስፒታል ለችግሩ የተሰለፈ ሰው አለ! አሁን በዚህ ሰአት ምንም አይነት ብርሀን የማያይ ሰው አለ! አሁን በዚህ ሰአት ሁለቱም ጆሮዎቹ የማይሰማ ምስኪን ሰው አለ! እነዚህ ሰዎች አንተን ቢያዩህ እንዴት እንደሚቀኑ አስበኸው ታውቃለህ? በጎደለህ ትንሽ ነገር ማማረርህን ትተህ በተሰጠህ ብዙ ነገር አመስግን፡፡
እንደ ቃሉስ ከሄድን እስትንፋስ ያለው ያመስግን አደል የሚለው?
አንተ ከእስትንፋስ ውጪ ስንት ነገር ተሰቶሀል?
በል ማጉረምረምህን ትተህ በምስጋና ቀንህን አብራው፡፡
https://t.me/inspiring_winners
✨ መልካም ማክሰኞ ይሁንላችሁ፡፡ ✨
አዎ ማድረግ ትችላለህ ✊