H̲a̲l̲a̲l̲ ̲l̲i̲v̲i̲n̲g̲ ̲ᶠᵒʰᵃᵐ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


...................꧁﷽꧂.....................

ኢስላማዊ_መረጃዎች
ኢስላማዊ_ታሪኮች
አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
አዝናኝ ቀልዶች ☺️
owner 👉 #HAMZA (FOHAM)
ለማንኛውም አስታየት @foham2 አናግሩኝ
ከተሳሳትኩም አርሙኝ✌️ @foham2

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
.
እነሱ ይጠይቃሉ...
ኒቃቢስት ማግባት ለምን እንደፈለኩኝ ??....

ምክንያቱም እንደዚች አይነት ልጅ እንዲኖረኝ ስለምፈልግ 🥰🥰

@foham2

@Islamisthis


✓ ዛሬስ አልሀምዱሊላህ ብለካል ወይስ እስከ ምታስነጥስ እየጠበክ ነዉ Alhamdulilah😊 

ᶠᵒʰᵃᵐ


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

እስኪ አንድ ነገር እንነጋገር አህባብ ስለ ስልክ

➡️ ስልካችንን እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እየተጠቀመብን  ?
➡️ ስልካችንን ወደ አላህ ለመቃረብ እየተጠቀምንበት ነዉ ወይስ እያራቀን  ?
➡️ በስልካችን ዲኑን እየገነባን ነዉ ወይስ እያፈረስን ?

በሚለዉ ሀሳብ ስጡ እስኪ ☺️

︎ᶠᵒʰᵃᵐ


BlockerX_4.9.39_Pro.apk
28.7Mb
ይሀውና አፑ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ
@Islamisthis


ሚፈልግ ያለ አይመስለኝም በቃ ላይኩ የታለ?


ያጀመአ ዛሬ በአላህ ፍቃድ  አንድ  በጣም ጠቃሚ የሆነ  አፕ  ይዤላቹ  እመጣለው 
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙  😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

እሱም የተለያዩ ወሲብ እና የወሲብ ነክ ነገሮችን ከስልካቹ ላይ በጠቅላላ  block (የሚያግድ)  ነው 
የልጆቻችሁ ስልክ ላይም በመጫን መጠቀም ትችላላችሁ

● Blocker X Pro🔥

● ይህ ሞድ ለመጀመሪያ ጊዜ internet ላይ Mod Version ምታገኙት ሲሆን P0rn, Adult $ite Block የሚያደርግ
#Blocker App ነው ።

● በ Harvard university የተሰራ አፕ ሲሆን ይህን ትውልድ አጥፊ የሆነ P0rn እና መዘዙ በዚህ አፕ ኮንትሮል ማድረግ እንችላለን🙏

እስቲ  እንዲለቀቅ ሚፈልግ  በlike  አሳዩኝ  

👍
sher ማድረግም እንዳይረሳ


ተቀላቀሉን
👇👇👇👇👇
@islamisthis
@islamisthis


.
ካሁን ቡሃላ ልጆች አይደለንም 😊

ወላጆቻችን ችግራቸውን ይነግሩናል...
እኛ ደሞ የራሳችንን እንደብቃለን 🤌

@Islamisthis


👨 እሱ፦ ሀቢቢቲ መህርሽን ሲዋክ አርጊውና የፈጠነ ላግባሽ!?

🧕 እሷ፦ ችግርህን ፋቅበት😭
.
🙈 እኔ አላልኩም


.
ነገረኛ ሚስት አግብተህ ደረትህ ላይ
ተኝታ ከልብህ ውስጥ የሴቶች ድምፅ
እየተሰማኝ ነው ብላ ስታኮርፍህ😆


ማታ ያነየታቹ
ቁርስ ካልበላቹ አሁኑን ሳያመልጣቹ ነይታቹ ፁሙ🏃‍♂‍➡️


ረጀብ + ሰኞ + አያመል ቢድ
አቦ አጅር


ማነው ዛሬ ቀኑን በጾም የጀመረው⏫


እንሰበራለን ግን ጀባር እንዳዲስ ይጠግነናል..
እናዝናለን ግን ረሂም እንደገና ያስደስተናል...
እናጠፋለን ግን አፉው ወንጀላችንን ይምርልናል.
ነውሮች አሉን ግን ሰታር ይደብቅልናል..
እንታመማለን ግን ሻፊእ እንዳዲስ ይፈውሰናል.
ነገሮች ሲወሳሰቡ ፈታሁ ያገራልናል 🥹


መጠጋት መመካት በአላህ ብቻ ሲሆን ምላሹ ያስደስታል ❤️
ጌታችን ሆይ! ባንተ የምንሸሽበት ኢማንን ስጠን 🤲



ከነገ ጀምሮ




🔣ነገ ይፆማላ?

🩷🩷🩷🩷😘


ኦኦኦኦኦኦ ረስቼው


ባለ ትዳሮች ተኝተዋል

የቀረዉ እኔና አንዳንድ ደጋጎች ናቸዉ
እዚህ አንድ ደግ ይኖር ይሆን ወይስ እኔ ብቻ ነኝ ያለሁት...😁

ደህና ደሩ

226 0 1 34 15

ስለበደሉሽ ሰዎች ሌሎች መተው ከጠየቁሽ...


ለአላህ ነግሬዋለሁ በያቸው❤️‍🩹
በዳዮቹ በሌሉበት ስለነሱ ማውራት ሀሜት እንጂ ሌላ ፋይዳ የለውም🤍

✍حياة بنت حسن


ለማንኛውም ስወለድ ቤታችን
ውስጥ ጥይት የተተኮሰልኝ ልጅ ነኝ😌🤭


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሀያል ነኝ ምትለዋ አሜሪካ ..😁

ያረብ ጨምር ጨምር 🤲

@Islamisthis

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.