ዳዕዋ ሰለፍያ በኢትዮጲያ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


🎧ሊንኩ እንድወገድ አንፈቅድም
ይህ በሱና ኡስታዞችና መሻይሆች የተዘጋጁ
🎵ሙሃዶራዎች
🎵ኹጥባዎች
🎵 ቂርአቶች
🎵✏ፈትዋዎችና ✏ የፅሁፍ ፋይዳዎች የሚተላለፍበት ቻነል ነው።እርሰዎም ወደ ቻናሉ በመግባት የትምርቱ ተቋዳሽ ይሁኑ!!

https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🇸🇦 ወሎ ኮምቦልቻ መስጂደል ፉርቃን 🇸🇦 dan repost
አሰላሙአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አለን አድስ ገቢዎች አለን አብሺሩ  በምንችለው እንተባበር ሙስሊም ለሙሰሊም ወንደሙ መከታ ጋሻ ነው ይባላል  አንበርታ አብሽሩ ያጀመዓ
አድ🍇
አድ🍇
አድድ🍇
አድድድ🍇
አድድድድ🍇
አድድድድድ🍇
አድድድድድድ🍇
አድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድድድ

እያደረጋችሁ  ሁላችሁም
ለሌሎችም የኸይር ሰበብ እንሁን 
ባረከሏሁ ፊኩም!
የመልካም ስራ ትንሽ የለውም!!!
{ مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }.     






📝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

⭕️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👉https://t.me/+vROenBaZSnxhOWZk


-ዑዝር ቢል_ጀህል የመን ላይ ሲደርስ አደከምነው ይለናል አቤት አለማፈር -
⭕️======🔺=========⭕️

⭕️➤ ሸይኽ ዓብዱል _ሐሚድ አል ሐጁሪ በሚገርም ሁኔታ ተሳስቷል ። ጠለቅ ብለን በቀጣይ እንገባበታለን የኢንፎርሜሽን እጥረት አለባቸው የምንለው በምክናየት ነው ኢማም ፈውዛን ስለዚህ ሸይኽ ቢጠየቁ አሳምረው ይጠበጥቡት ነበር ግን ድምፃቸው ነጅድ ዑለሞች ዘንድ እስከዚህም ነው ። ኢማም ፈውዛን እንኳን ሸይኽ ዓብደል ሐሚድን ሸይኽ የህያን አለቀውም ብለዋል ።
---
⭕️➤ ሙሐመደል ኢማምን ሸይኽ ሁሴን ሐጢቢና ሸይኽ ረሻድ በኢርጃእ ይጠልዙታል_ ሸይኽ ሰዒድ ደዓስም በኢርጃእ እንደተዘፈቀ የምትገልፅ ሪሳላ ፅፎበታል_ እነ ጀማል እንዳይገቡባቸው ደግሞ ሌላ የቤተሰብ ፎርሙላ አለቻቸው . ክክክክክ
=
ስሙትማ በደንብ ስሙት የነዚህን ሰዎች ድምፅ ስማ ተጠቀም ብትለኝ እንደት አምኛቸው ሸህነት ። በአይናችን በብረቱ የምናያትን በግ ውሻ ናት ተቀበል አይነት ግግም ያለ ከውሸት በተጨማሪ ተቀበል ትእዛዝ እንድሁም እኔ ልግረፍህ አንተ እራስህን እያሻሸህ ጎበዝ የኔ አባት በል የሚሉን ሰዎች እመናቸው በልና አስቀኝማ አቦ ...‼️❗️
--
🔺➤ ተመልከትማ ምን ያክል እንደማይናበቡ ሙሐመደል_ኢማም ሲናገር ያውም የዑቁባ የሚመስል ስለጠሉት አጦዙበት የኢማም ፈውዛንን ኢርጃእ ነው የሚለውን ለቀቁበት ። የነሱ ተማሪዎች በኢርጃእ ሲዋኙባቸው ግዜያዊ ቀመር አወጡልን ....ክክክክክክ
--
ኢማም ፈውዛን
ሸይኽ ዓ ሐሚድ
ሸይኽ ረሻድ
ሸይኽ ሁሴን
ሙስጠፋ

--

https://t.me/Al_Menjeniq/715


🔺እኛን ቁጭ አድርጎ አውርቶን ሲዋሸን እኔ ከሁለቱም አደለሁም እያለ ከርሞ አሁን ቅሬ ዳኝነት ሲያገኝ መረቀነ እኛ ቀጣፊያችንን እናውቃለን ....

💬  👉 ስለ ነቢል ቅጥፈት አጠር እና ለስለስ ያለች በያን!!....


"" ጅብ የማያውቁበት አገር ሔዶ ከሌ አንጥፉልኝ ይላል "" አሉ ....እኛ ከሚስቶችህ በላይ ጠንቅቀን እናውቅካለን ።
ድሮም በኛው ስም ደዕዋ አድጎል እያልክ በጀት ታስለቅቅ ነበር አሁንም አስለቅቅ ... የጀማልንም የአቡ ቢላል አፍቃሪዎችንም ያባረርናቸውን ደማምሮ ዘንድሮ በዝተናል አላቸው ... አሁንምኮ ትጨምራላችሁ 43 ከተማ ትገባላችሁ እኛ እንኳን ሳትበዙ ብትበዙስ መብዛታችሁ መች አሰጋን ከደዕዋችን አትድረሱ ነው ያልነው የተቀበሩትን እየመነጠርን እየለቀምን ሰጥተናችኋል ....❗️




🔺 ... የደሴ ወንድሞች የተጣሉት በገንዘብ ነው ወይስ በመስኣላ አጠር ተደርጎ ተብራርቶበታል !!



በታላቁ ወንድማችን አቡ ማሂ አብደልከሪም ......حفظه الله تعالى



https://t.me/Al_Menjeniq/2767

------

https://t.me/Al_Menjeniq/2767


🔺እኛን ቁጭ አድርጎ አውርቶን ሲዋሸን እኔ ከሁለቱም አደለሁም እያለ ከርሞ አሁን ቅሬ ዳኝነት ሲያገኝ መረቀነ እኛ ቀጣፊያችንን እናውቃለን ....

💬  👉 ስለ ነቢል ቅጥፈት አጠር እና ለስለስ ያለች በያን!!....


"" ጅብ የማያውቁበት አገር ሔዶ ከሌ አንጥፉልኝ ይላል "" አሉ ....እኛ ከሚስቶችህ በላይ ጠንቅቀን እናውቅካለን ።
ድሮም በኛው ስም ደዕዋ አድጎል እያልክ በጀት ታስለቅቅ ነበር አሁንም አስለቅቅ ... የጀማልንም የአቡ ቢላል አፍቃሪዎችንም ያባረርናቸውን ደማምሮ ዘንድሮ በዝተናል አላቸው ... አሁንምኮ ትጨምራላችሁ 43 ከተማ ትገባላችሁ እኛ እንኳን ሳትበዙ ብትበዙስ መብዛታችሁ መች አሰጋን ከደዕዋችን አትድረሱ ነው ያልነው የተቀበሩትን እየመነጠርን እየለቀምን ሰጥተናችኋል ....❗️




🔺 ... የደሴ ወንድሞች የተጣሉት በገንዘብ ነው ወይስ በመስኣላ አጠር ተደርጎ ተብራርቶበታል !!



በታላቁ ወንድማችን አቡ ማሂ አብደልከሪም ......حفظه الله تعالى



https://t.me/Al_Menjeniq/2767

------

https://t.me/Al_Menjeniq/2767


ለምን ትርጉም ላይ ተዘናጋን ❓❓


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
👌 لقد صدق هذا العمودي بما تكلمه في شيخه الحجوري المميع وقال "" أولا تميز عن الحجوري نفسه "" ..""


🔺صراعات_الحجاورة_الداخلية 🔺
#رئيس_الحزب _ يعمل _بقاعدة البناء باسم الصلح إنما يهمه استقطاب الناس وصار مميعا لانظير له .....

💥ويستمر التآكل والتصارع بين أقطاب الحزب الحجوري💥



محمد العمودي يصف #رئيس_الحزب بأنه مميع، ويمشي على قواعد كتاب: الإبانة!!!! للشيخ محمد الإمام، فأصبح إماميا

حول صراعات تنزانيا مع أن المصقري تراجع للمرة العاشرة

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


*بسم الله الرحمن الرحيم*

*قال أخونا أبوحمزة محمد بن حسين العمودي _ حفظه الله _ :* لا تنتظر أيها السلفي موقفا مشرفا من الشيخ يحيى , يناصر , ويساند , ويعاضد منهج التميز السلفي , ولو ناشدته سنين عدة .

الشيخ يحيى ليس حول منهج التميز السلفي , بل يسعى لهدمه , وتحطيم حملته ؛ بتقرير منهج التميع والتمييع , وتقوية دعائمه , تحت منهج الصلح الخلفي , الإمامي البنائي .

*فعليك أيها السلفي بالتميز عن الشيخ يحيى* , وعن منهجه هذا الخبيث , الذي ينخر في عضد الدعوة السلفية , نخر السوس في الحب ! .

ودع عنك التمسح والتملق .

وفق الله الجميع لما يحب ويرضى .
والحمدلله رب العالمين .

*صبيحة الإثنين 18 / شعبان / 1446 هجرية .*



https://t.me/Al_Menjeniq/2760


""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ""
⭕️=======👌======⭕️


🔹ከጥያቄወቹ የተወሰኑት

🔹 ተውሂድ የለለው ሠው ኒካሁ እድሁም የተወለዱት ልጆች በተመለከተ ሁክሙ ምድነው ?

🔹 ይቀጥላል ሪከርዱን ያዳምጡ
👌➤ / 1446 هجر


👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ....❗️


⭕️⭕️   ኦላይን
------------👌------👌--------------

👌بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله وفقه الله تعالى ....


🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:30  ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.
የተቀረጠ

ለቀጥታ  ስርጭት
⭕️https://t.me/AbuNamuse


ድምፁን  ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6567


🇸🇦 ወሎ ኮምቦልቻ መስጂደል ፉርቃን 🇸🇦 dan repost
ትዕግሥት የሌለው ሰው ለዓመታት የካበውን በአንዲት ደቂቃ ይንደዋል። ወዳጄ ጨለማ ላይ ስለተበሳጨህ አይነጋም ።የሚነጋው ሰዓቱን ጠብቆ ነው ። ደመናው ላይ ስለተበሳጨህም አይፈካም ፣ የሚፈካው በጊዜው ነው ። ቀዩ የትራፊክ መብራት አረንጓዴ የሚሆነው በተመደበለት ሰዓት እንጂ በአንተ ንዴት አይደለም።

ስለዚህ አንድ ነገር አስተውል ህይወት የሆነችውን ትሆናለች እንጂ አንተ የግድ ሁኚ ያልካትን አትሆንምና ትዕግሥትን ገንዘብህ አድርግ !


   መልካም ውሎ


https://t.me/+vROenBaZSnxhOWZk


🇸🇦 ወሎ ኮምቦልቻ መስጂደል ፉርቃን 🇸🇦 dan repost
هذا مما توزن به المحبة في الله

قال الإمام سفيان الثوري رحمه الله :

إذا أحببت الرَّجل في الله ثم أحدث حدثًا في الإسلام فلم تُبغِضهُ عليه فلم تُحبَّهُ في الله .

وقال عثمان بن أبي صفية رحمه الله:

إذا واخيت الرجل في الله فأحدث حدثاً
فلم أجانبه لم تكن مؤاخاتي في الله .

[ الجرح والتعديل ١/‏٩٠ ]

هذا ميزان صادق في المحبة بالله لا كالدعاوى الباطلة كقول القائل: تعالوا نتعاون فيما اتفقنا عليه، ويعذر بعضنا بعضًا فيما اختلفنا فيه - يقصد في العقيدة - .

✅ወሎ ኮምቦልቻ መስጅደል ፉርቃን ነኝ
ጠቅ አድርጉኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+vROenBaZSnxhOWZk


⭕️👉 ኡስታዝ አቡል ዓባስ  አህመድ 

በብሩ ሰፈር መድረሳ ያደረገው ገራሚ እና ማራኪ የሆነ ሳምንታዊ ሙሀዶራ ....❗️❗️

  ⭕️⭕️⭕️    ሀርቡ     ⭕️⭕️⭕️
-------------------🔥------------------

⭕️👈  هذه محاضرة تحت عنوان 👈
عن سيرة الزاهد العابد فضيل بن عياض رحمه الله وزهده في الدنيا

ألقاها أخونا الفاضل أبو العباس أحمد في مدينة حربوا  في مدرسة السنة  حرسها الله تعالى


📮የታላቁ ዐሊም ዛሂድ ፉዶይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁሏህ ታሪክ እና እንቁ የሆኑ ምክሮቹ የተዳሰሱበት ገሳጭ እና ማራኪ የሆነ ሙሀዶራ አዳምጡት ወሏሂ ትጠቀሙበታላችሁ‼️

⭕️በውስጡም ብዙ ጠቃሚ ፈዋዒዶች ተዳሰውበታል  በስርአት
ያዳምጡት ያላዳመጠው ይቆጭበታል ያዳመጠው ይጠቀምበታል

የውዱ ኡስታዛችን ተመሳሳይ በሆነው በትንሹ ወንድማችን አቡል ዓባስ የተደረገ ሙሀዶራ ነው ...

.

👇---------🔥----------🔥-------👇
👉⭕️ https://t.me/deawetu_selefiya_harbu

https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy

https://t.me/abu_suhayib_al_selfiy

https://t.me/tekakemesjdenesr

https://t.me/AbujeferHarbu


📮ብቸኛው የሀርቡ ሰለፍዬች ቻናል ነው ተቀላቀሉት ሸርርርር አድርጉት‼️

             👉ይ🀄️ላ🀄️ሉን👈


⭕️አሳዛኝ መረጃ❗️አረብ ሀገር ነበር የምትኖረው፦

ይህ መረጃ አሳዛኝም አስተማሪም ስለሆነ በፋስት መረጃ አቅርበነዋል።

ወጣቱ አረብ ሀገር የምትኖረዋን ልጅ በፌስቡክ ይተዋወቃል፣ ፍቅር ጀመሩ የእሱ ፍቅር አላስቀምጥ አላሰራ ብሏት ከስድስት ወር ትውውቅ በኋላ ወደ ሀገር ቤት መጣች።

ወደ ሀገር ቤት መጣች ተቀበላት ቦሌ ወረዳ 12 ቤት ተከራይቶ ገቡ፣ ይህ ሁሉ ሲሆን ቤተሰብ አያውቅም። በሚያሳዝን ሁኔታ በዛው ቀን ለእሱ ብላ የመጣችውን ፍቅረኛውን ገደላት።

ከገደላት በኋላ ሬሳዋን ጠቅልሎ ቤት ውስጥ ካስቀመጠ በኋላ ይዛ የመጣችውን ንብረት ይዞ ጠፋ።

የእሱ አድራሻ እንዳይታወቅ አከራዮቹን «ፋይዳ መታወቂያ ላወጣ ስለሆነ እናንተ ጋር ያለውን መታወቂያ ኮፒ ስጡኝ» ብሎ ተቀብሎ እንደሄደ አከራዮቹ ይናገራሉ።

ከአንድ ሳምንት በኋላ አከራዮቹ ጥሩ ያልሆነ ሽታ በመኖሩ ለፖሊስ አመልክተው በሩ ሲከፈት ሬሳ ቤቱ ውስጥ ተገኘ።

እሱ ብቻ እንደተከራየ የሚያውቁት አከራዮች የሴት ሬሳ ቤት ውስጥ መገኘቱ ዱብ እዳ ነው የሆነባቸው። የተገኘው ሬሳ ለምርመራ ሆስፒታል ከገባ በኋላ ቤቱን የተከራየው ልጅ ሲፈለግ አንድ መንገድ ተገኘ።

የቤት ኪራይ በባንክ አስገብቶ ስለነበር ስልክ ቁጥሩ ተገኝቶ በጂፒኤስ ልጁ እዛው ሰፈር መጠጥ ቤት እየተዝናና ሊያዝ እንደቻለ ለፋስት መረጃ ጉዳዩን ያስረዱ ግለሰቦች ገልጿል።

ከተያዘ በኋላ ያደረገውን ሁሉ በዝርዝር እና በድርጊት በቦታው በመገኘት አሳይቷል።

ጉዳዩን አሳዛኝ የሚያደርገው የልጅቷ ቤተሰቦች ልጃቸው አረብ ሀገር እንዳለች ነው የሚያውቁት። (ይህ መረጃ የደረሰን jan 26 ሲሆን በወቅቱ የልጅቷ ቤተሰብ እየተፈለገ እንደነበር ነው)

👇👇👇
አረብ ሀገር የምትኖሩ አህቶች ማንነቱም ምንነቱም አድራሻውም ከማታውቁት ሰው ጋር ሚድያው ወስዶ ቢያላትማችሁም ጥንቃቄ አድርጉ ነቃ በሉ።በምላስ አትሸወዱ የአብዛኛው ወንድ ምላስ እኮ ጤፍ ይቆላል።
ቢያንስ ከአካባቢያችሁ ወንዶች ከቤተሰብ ምክክር ጋር ለመጋባት ሞክሩ።

በእህቶች በኩል በተደጋጋሚ ብዙ ነገር እየተከሰተ ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ።በእርግጥ ተመክሯቸውም የመከራቸውን የማያምኑ ቂሎች አይጠፋም


ኮፒ


https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk
https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk
https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk
https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk


⭕️👉ይስማ ይሰማ ይሰማ


⭕️👉የዴሴው  የሀጃዊራው መንጋ መሪ አቶ ነቢል  ሸገር ዱብ ብሎ  ለአለቃወቹ  የተማፀነበት ውሸት   በመረጃ  ሲመታ ❗️


⭕️👉 መቼም የሀጃዊራ መንጋ የያዘቺው ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም   አመታዊ  ሲሚናር
ለማቅረብ እና ፍርፋሪ ለመልቀም  የሱን ቢጤወች  ይዞ የመጣ  አቶ ነቢል  የዋሸው ጉድ  ተቆጥሮ  ተሰፍ ሮ አያልቅም ።


👉ገንፎ ለገንፎ ቢገዳደፍ ተያይዞ ዘፍ


⭕️👉  ውስጡ አንድ ያልሆነ ጀማአ  ተይዞ
እረጂም ጉዞ ለመጓዝ  መሞከር  የትም አያደርስም  እሞያዋጣው ቶብቶ መገላገል ነው  መቼም ተውበት ለሀጃዊራ  አላርጂክ ነው  አወ  ሁኖባቸዋል  አየንኮ ።

⭕️👉 ብዙ ታግሼዋለሁ ብሎ ቁጭ ❗️❗️



  👉ሰወቹ  የገቡበት አዘቅጥ መውጫቸው  እሩቅነው


አቡ ረይሀና
https://t.me/abureyhana



https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq


🎙🎙

ደስ የሚል ቁርዓን‼️
ማራኪ ቲላዋ


وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ" [لقمان : 13]




🎤 በአቡ ዩስራ ሙራድ حفظه الله تعالى




📚👉
ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha


قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح dan repost
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه أما بعد

እንደሚታወቀው ነቢልና ጓደኞቹ ሰሞኑን ወደ ሸገር ለደዕዋና ዚያራ በሚል የክተት ጥሪ ተንቀሳቅሰው ነበረ ።እውነታው ግን ከዚህ ተቃራኒ ነው ። ትተዋቸው ሊሔዱ ያሉትን ሰዎችና መሀል ሰፈሮችን ማፅናኛ እንድሁም ከወትሮው እነሱን ያልደገፉ አካላትን ለመውቀስ ፣የረመዷን መፆሚያ ለመረበጥ መሆኑን ንግግሩ ጠቁሞናል  ።

ድምፁን እያለሰለሰ ለማስረዳትና  እባብ የሆነው ማንነቱን ለመደበቅ ቢሞክርም በሚገባ የሚያውቁት ፣የሱን ግፍና ገፈት የቀመሱት ሰዎች እንደ አጉሎ መነፀር ይመለከቱታል ። አንተን የጠላንህ በሙስጠፋ ምክኒያት ሳይሆን እልልም ያልክ አስመሳይና መሰሪ ስለሆንክ ነው ።ብዙ ወንድሞችም በዚሁ መጥፎ ባህሪክ እንደጠሉህ ተናግረዋል ። ሲጀምር አንተ ውስጥ ለውስጥ ገለልተኛ መስለህ ስትዶልት ሙስጦፋ አንድ የተናገረው ነገር አልነበረም ። እራስህ ባጠመድከው ወጥመድ ውስጥ ገብተህ ብትንገራገጥ አንሰማህም ። ወላ ኡስታዝ ያኔ ኧረ ምንድነው ዝምታህ በዛ የሆነ ነገር በለን ስንለው ራሱ መልስ አይሰጠንም ነበረ ።
እስከዛሬም ድረስ ስለናንተ በሆነ አጋጣሚና መናገር ሲኖርበት ብቻ እንጂ አያነሳችሁም ። 

አዲስ አበባ ሔደክ የአዞ እንባ ብታዘንብ የምትቀይረው እውነታ እና የምታተርፈው ቅንጣት ያክል ትርፍ የለህም ።
ይሔ አስመሳይ ጠቅስ በተልቢስ  ካለፋቸው ነጥቦች የገንዘብ ጉዳይ ነው ። የዚህም ነገር እውነታው እንዴት እንደሆነና በምን አይነት መንገድ እንደተዘረፈ ወንድማችን #አቡ _ማሒ አብድል ከሪም በሁለት ተከታታይ ኦድዩ ገልፆታል ።ወይም ገንዘቡን መልስ ወይ ደግሞ ለንግግሩ መልስ ስጥ ።ደጋ ሲነቃብህ ወደ ቆላ ሔደህ ጎጆ መቀለስ ከወንድሞች የሰላ ብዕር አያተርፍህም ።

ከዚያም ከመሻይኽ ተብየዎቹ የነበረውንም ነገር ለመግለፅ ሞከረ ግን አልተሳካለትም
~
። ጉዳዩ ግልፅ ነው ፣መሻይኽ ተብዬዎቹም ለነሱ ጭፍን ተከታዩች በደንብ ወግነዋሉ ።የነቢዩን ሰፊ የደዕዋ አድማስ የራሳቸው ሳሎን አስመስለውታል ። እነሱጋ ሚዛን ሸይኻቸው ማወደስና ለሸይኻቸው ታዛዥ መሆን ብቻና ብቻ ነው ።ኣይ ካልክ በቅፅበት ውስጥ የታፔላ ካርድ ነው የሚመዘዝልክ ።በጣም ጠባቦችም ናቸው ። እንድህ አይነት የትልቅ ህፃኖች ምንም አይነት ክብር የላቸውም ። እንደመጣላው የሚናገሩ ፣ እንደሰሙ የሚያስተላልፉ ለንግግራቸው ሚዛን የሌላቸው አካላት ናቸው ።እንድህ አይነቶቹን ጉደኞች ሰዎችን ኢምቲሓን ማድረጊያ አድርጎ ማስቀመጥ ትልቅ የሆነ በደልና ግፍ ነው ።
ደዕዋና አንድነት የሚያሳስባቸው ቢሆኑ ሙስጠፋ ለምን እኛን አክብሮ አልመጣም ብለው ባልተናገሩ ነበረ ። እኒህ ለክብራቸው የቆሙ እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም ። ታላቅ ናቸውኮ ፣ልጅ ሲያጠፋ መምከር አንዳንዴ ዝቅ ብሎ ማስተማር ያለ ነው ግን… ……

ከዚያም እሱ ምንም እንዳልተናገረ ለማስረዳት ሞከረ ።
~~
አንደኛ በገሃድ ዝም ብትልም ውስጥ ለውስጥ እንደ ኢብኑ ሰሉል ስትቆፍር ነበረ ። ሁለተኛ ደግሞ እንደጀማል ደቃቅ አይነቶቹ ግንፍልተኛ ግብዞች ያንተን የውጪ ጩኸት ሸፍነውልካል ። እነሱን ለሚድያ ዘመቻ መድበህ አንተ ውስጥ ለውስጥ ለጉድ ዘምተካል ።

ደቃቅ የተባለው መሐይም በሚድያ ስንት እንደቀላበደ ፣ በኡስታዝ ላይ እንዴት እንደዘመተ ሁላችንም እናውቀዋለን ። ያሳምምልኛል ያላቸውን ቃላቶች በሙሉ ተጠቅሟል ።ነገር ግን ኡስታዝ ለትንኝ ቦታ የለውምና አንድ ቀን መልስ ሰጥቶት አያውቅም ። እሱም ጩኸቱ ሲሰለቸው፣ ብዕሩ ሲደርቅ ድራሹ ጠፍቷል ።

ከዚያም ብዙ ሰው እንዳተረፉ ለማሳየትም ሞከረ
~~
ይሔም ማብራሪያ የሚያስፈልገው ነገር አልነበረም ግን የተወሰነ ልበል ።እውነታው ነገሩ ተገልብጦባቸዋል ።ኣዎ እነሱ እንዳሰቡት አልሆነላቸውም ። ሙስጠፋን ብቻውን አስቀርተው ጀመዓው ለመጥረግ ነበረ አላማው ግን ከጓደኞቻቸው እና ከአማቾቻው በስተቀረ ማንም የተከተላቸው የለም ። እስከ ሰባ የሚሆኑ እያለ የሚቆጥራቸውም ያኔ ጀለብያ መልበስ አቅቷቸው ሲወዛወዙ የነበሩ ፍሬሾችን እንድሁም ከሶስት ሚስት የወለዳቸውን ልጆች ጨምሮ ነው ። እነኚህ በሰዓቱ አይደለም የናንተን ፊትና ሊረዱ ይቅርና መንሀጁ ራሱ በደንብ ያልገባቸው እንጭጮች ናቸው ። ከዚያም ለተወሰኑት ሀላፍትና ተሰጠና ሙሉ በሙሉ የነሱን አይዶሎጂ አራማጅ አደረጓቸው፣እንደ ቁጥር ማባዣም ተጠቀሙባቸው ። ከዚያ ያለፈ እሱ እንደሚለው እውነታው ገብቷቸው ? ክክክክ አብዛኽኛው የወያላ ባህሪ ያልለቀቃቸው ፣ስራቸው ቀፋፊ የሆኑ ሰዎች ናቸው ።

እኛ ነን ያስተዋወቅነው
~~~
መሀይም ሲናገር ከአፉ የሚወጣውን አያውቅም ። ሰውዬ ሰውን ከፍም ሆነ ዝቅ የሚያደርገው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ። እንድሁም መልካም ስራውና ለአሏህ ዲን የሚያደርገው ልፋት ነው ። አንተ ሳትሆን ጡሩ ስራውና ቂርዓቱ ደዕዋው ነው ያስተዋወቀው ። ባይሆን አንተና መሰሎችህ በሱ ምክኒያት ታወቃችሁ ቢባል ያስኬዳል ።

ደግሞምኮ የሰጣችሁትን ውዳሴ ሁሉ ነጥቃችሁታል ። እኛ አስተዋወቅነው እያልክ አታላዝንብን ። የሚወደድበትን ነገር ፈፀምክ ከዚያም ያንን ነገር ነጥቀህ ስሙን አጠልሽተሃል ። ስለዚህ ጩኸትክ ሁሉ ከንቱ ነው ። ሙስጠፋ አልጋው ላይ ተኝቶ  አንተ በየከተማው ዞረክ ሙስጠፋ የሚባል ጡሩ ሰው አለ ብለህ ያስተዋወቅክው አስመሰልከውሳ ሸሁ?

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ""
⭕️=======👌======⭕️


🔹ከጥያቄወቹ የተወሰኑት


👌➤ / 1446 هجر


👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ....❗️


⭕️⭕️   ኦላይን
------------👌------👌--------------

👌بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله وفقه الله تعالى ....


🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:30  ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.
የተቀረጠ

ለቀጥታ  ስርጭት
⭕️https://t.me/AbuNamuse


ድምፁን  ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6567


أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
ወንድማችን
መስዑድ ከ ኮቻ


ሃቅ ነው እኔንም አንዱ እናትህ ሽርክ ብትሰራ ሙሽሪክ ትላታለህን ❓❓አለኝ እኔም አወ እምነቴ ሙሽሪክ እንደሆነች ነው አልኩት።

ቀጠለ አንች ሙሽሪክ ነሽ ትላታለህ አለኝ❓❓ ነገርኩህኮ እምነቴ ሙሽሪክ እንደሆነች ነው አንች ሙሽሪክ ነሽ ብሎ መዘለፋ ሌላ ጉዳይ ነው አንተ አንድ ነሷራ መስመር ላይ ብታገኘው ካፊር ትለዋለህ ስለው ❓ምን ጥርጥር አለው አለኝ ።

ቀጣፊነት ነው ምክንያቱም እንደዛ ብሎ ቢናገር የሚደርስበትን ዶረር ውስጡ ያውቃል አይተነፍስም እምነቱ ካፊር ከመሆናቸው ጋር


ድሮ ሱፍይ ድረሱልኝ ባይ እንደሆንክ ሙሽሪክ ነበርክ ማለት ነው ...❓ ይሉካል ። በራስህ ላይ ሁክም መስጠት ስለሚከብድህ ኢልዛም ውስጥ ሲያስገቡህ ... ቅሽሽ ሳይልህ አዎ ሽርክ ከሰራሁ ሙሽሪክ ነበርኩ አሁን ግን ቶብቻለሁ በላቸው ...።

ታላቁን ዓሊም ስማቸውማ :
የጦሪቃ ባለቤት ሙሽሪክ ነው ተከትሎ መስገድ በፍፁም አይቻለም ... እኔም ሙሽሪክ ነበርኩ ይሉልካል ... ኢንሷፍ ይሉካል ይህ ነው ።

👌 قال العلامة تقي الدين الهلالي
"كنت مشركا ......"


🔺..መፈራረሱ  የማይቀር  የሐጃዊራ  የቢድዓ  መንጋ  በዛቻ  በአድማ  በቅሬ  ሲቀቅልህ  ሐቅን  ሐቅነቱን  ለመግለፅ   ሐሞትህ  ይፈሳል  ...❗️

👌🔺ሐጃዊራና  ጅን  ተመሳሳይ  ባህሪ  አላቸው  ሲዝቱብህ  አትደንግጥላቸው  ዝም  ብለህ ጅኑንም ሩቃህን ለሐጃዊራውም መረጃህን ሶብረህ  ቅራባቸው  ጨከን  በል  ይረታሉ  ...
.❗️

➖➖➖➖➖➖➖

🔺https://t.me/Al_Menjeniq/2249


https://t.me/kunselefyaa


https://t.me/deawa_selfya_bemersa_123


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
👌 فضح عدنان المصقري الكذاب الخبيث بكتابه الشفاء "والحقيقة أنه الشقاء" فضيحة لايغطه سواد الليل ضربه طلابه في تنزانيا بسياط الحجة والبرهان مااستطاع أن يدافع عن نفسه ماله إلا التوبة والاعتذار .... ❗️

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👌كذب على السلفيين في الحبشة فسلط الله عليه طلابه:
"" وكفى الله المؤمنين القتال ""

🔺 حزب الحجوري في تنزانيا 🔺


✋🏻 المصقري العنيد ، يريد أن يغطي ضراطه بالنحنحة؟!!!، بعد أن فُضح، وظهر أمره جلياً، ذهب ينتقد أبا كامل، وهذا من باب ذر الرماد على العيون ؟!!! لو كنت صادقا أيها المصقري، لأخرجت تراجعا واضحا، وتوبة صريحة بعد ردود أخينا الشيخ معاذ الزعيم -حفظه الله- على كتابيك "الشفاء والغلو" ولكنه الكبر والمكابرة -نسأل الله السلامة والعافية.

✋🏻 بل ذهبت تطعن فيه، وتحقره، وترميه بسفاهتك وبغيك، من غير خوف من الله تعالى ؟!!!

🤌🏻 ولكن ما هي إلا أيام، وإذا بك تفضح فضيحة مدوية، لا يغطيها سواد الليل، وذلك بسياط الحق والحجة، من إخواننا أهل تنزانيا -جزاهم الله خيرا- وظهر ذلك لكل ذي لب (ﻓﺎﻋﺘﺒﺮﻭا ﻳﺎ ﺃﻭﻟﻲ اﻷﺑﺼﺎﺭ)

✋🏻 حاولت أيها المصقري مرارا، أن تختبئ تحت تزاكي وثناءات ودفاعات بعض المشايخ لك؟!!! ولكن لا جدوى، فقد أخرجك سلطان الحق والحجة من جحرك، فهل إلى مرد من سبيل


👌🏻أيها المصقري العنيد، لا تفرح بالتزاكي لك، والثناءات عليك، ﺇﻥ اﻷﺭﺽ اﻟﻤﻘﺪﺳﺔ ﻻ ﺗﻘﺪﺱ ﺃﺣﺪا، ﻭﺇﻧﻤﺎ ﻳﻘﺪﺱ اﻹﻧﺴﺎﻥ ﻋﻤﻠﻪ"

🖋أبو عبد الله سامي الناصري -كان الله له وعفا عنه-.



https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq


ያ الله የሃጁሪ መንጋዎች ግፍ እስከመቼ ይሆን ሂዳያ ስጣቸው። መስኣለተ ተክፊርን ሳይለዩ በዚህ ልክ መቀደድ እስከመቼ❓ ማንንስ አሊም ነው ያከፈረው❓❓❓❓ያ الله ከእነዚህ ዟሊሞች አንተው ጠብቀን።

ትዕቢተኞችም በዚህ ድን ላይ ተጫውተዋልና ውድቀታቸውን በቅርብ አሳዬን አሚን።


(ወንድማችን አቡ ቀታዳ ኢስማኢል አለ)👇👇👇

ከነዚህ ሰዎች አፍ የሚወጣህ ከዱቡራቸው ከሚወጣው የሸተተ ነው።



https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk

https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.