Postlar filtri


⭐️ INVINCIBLE ሲዝን 3 በ 4 EP ተመልሷል!
✅የአኒሜ ቻናሉ ላይ ታገኙታላችሁ
🙌Season 1 እና 2 ላላያችሁ እዛው አለላችሁ


➡️@Kahlilanime
➡️@Kahlilanime

@KAHLILMOVIES


🧿 ᴛɪᴛᴛʟᴇ : Soul
🌟 ʀᴀᴛɪɴɢ : 8.0
🎭 ɢᴇɴʀᴇ : Animation, Adventure, Comedy, Drama, Family, Fantasy, Music,
📆 ʀᴇʟᴇᴀsᴇ : 2020
⏰ ᴅᴜʀᴀᴛɪᴏɴ : 100
🎙️ʟᴀɴɢᴜᴀɢᴇ : English, Korean, Inuktitut,
🔖 sʜᴏʀᴛ : Joe is a middle-school band teacher whose life hasn't quite gone the way he expected. His true passion is jazz. But when he travels to another realm to help someone find their passion, he soon discovers what it means to have soul.


🧿 ᴛɪᴛᴛʟᴇ : Forrest Gump
🌟 ʀᴀᴛɪɴɢ : 8.8
🎭 ɢᴇɴʀᴇ : Drama, Romance,
📆 ʀᴇʟᴇᴀsᴇ : 1994
⏰ ᴅᴜʀᴀᴛɪᴏɴ : 142
🎙️ʟᴀɴɢᴜᴀɢᴇ : English
🔖 sʜᴏʀᴛ : The history of the United States from the 1950s to the '70s unfolds from the perspective of an Alabama man with an IQ of 75, who yearns to be reunited with his childhood sweetheart.


🧿 ᴛɪᴛᴛʟᴇ : The Pianist
🌟 ʀᴀᴛɪɴɢ : 8.5
🎭 ɢᴇɴʀᴇ : Biography, Drama, Music, War,
📆 ʀᴇʟᴇᴀsᴇ : 2002
⏰ ᴅᴜʀᴀᴛɪᴏɴ : 150
🎙️ʟᴀɴɢᴜᴀɢᴇ : English, German, Russian,
🔖 sʜᴏʀᴛ : During WWII, acclaimed Polish musician Wladyslaw faces various struggles as he loses contact with his family. As the situation worsens, he hides in the ruins of Warsaw in order to survive.


📝Quote of the Day
————————————
ተስፋ ምን ማለት እንደሆነ ከዚ ፊልም ትማራላችሁ...የፊልሙ ቻናል ላይ ታገኙታላችሁ
👇ንኩት👇
➡️@kahlilfilmብቻ
➡️@kahlilfilmብቻ

@KAHLILMOVIES


🔥Squid Game ሲዝን 3 first look

@KAHLILMOVIES

7.8k 0 12 36 130

😂የሴት ልጅ ፀባይና የ Christian Bale ኪሎ አንድ ነው ይባላል...This guy is not Real

ፊልሞቹን የፊልም ቻናሉ ላይ ለቅቄላቹሀለው
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+L5ZMVXy0l7dhMjM0

✅VLC ወይም MX Player ተጠቀሙ


@KAHLILMOVIES


😭እስኪ ይሄን ፊልም ያያችሁ ሰዎች ካላችሁ መጨረሻው ላይ ክፉው ካራክተር ማን እንደሆነ ንገሩኝ

🤌እስከዛሬ ካየኋቸው የሆረር ፊልሞች ያልጠበኩት Plot twist ያገኘሁበት ፊልም ቢኖር ይሄ ፊልም ነው

THE WAILING ይሰኛል በደንብ አልተወራለትም ቼክ አርጉት አሪፍ ፊልም ነው

የሆረር ቻናሉ ላይ ታገኙታላችሁ

⬇️ ንኩት ⬇️
➡️ @KAHLILHORROR
➡️ @KAHLILHORROR

@KAHLILMOVIES


🔥ምሽቱን ምታዩት ምርጥ ፊልም

🔥10 ሴቶች ከተገደሉ ከ17 አመት በኋላ አንድ ሰው ቲቪ ላይ ይቀርብና " እኔ ነኝ ገዳዩ " የሚል መፅሀፍ ያወጣል...

🙌ለዚ ፊልም ቆማችሁ ነው ምታጨበጭቡት

🌟 CONFESSION OF MURDER ይሰኛል በድጋሚ የፊልም ቻናሉ ላይ ለቅቄዋለው

ፊልሙን ለማግኘት ንኩት ➡️ንኩኝ

@KAHLILMOVIES


Spotify በነፃ.apk
56.2Mb
🔥ስልካችሁ ከ iPhone ውጪ ከሆነ ይሄን አፕልኬሽን አውርዳችሁ Spotify premium በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ

11.8k 0 113 14 28

🔥 60ሺ ሰብስክራይበር መግባታችንን ተከትሎ

🎧 SPOTIFY Premium በነፃ መጠቀም የሚያስችላቹን አፕልኬሽን 1 ሰአት ላይ እለቅላቹሀለው

✅ትላንት ቪድዮ ላይ ኮሜንት ላደረጉ 66 ሰዎች ልኬላቹሀለው


🙏 አመሰግናለው
🙌 እወዳቹሀለው


@KAHLILMOVIES


🔥ይለያል ይሄ ፊልም

⬇️ስለፊልሙ አጠር ያለ ማብራሪያ በቪድዮ⬇️
➡️ https://vm.tiktok.com/ZMk46VaCu/

ፊልሙንለማግኘት ንኩት ➡️ንኩኝ

@KAHLILMOVIES


🔥2026 ላይ የልጅነት ትዝታችን የሆኑ አኒሜሽን ፊልሞች ይመለሳሉ

• 'MINIONS 3' (July 1, 2026)
• 'SHREK 5' (December 23, 2026)
• 'ICE AGE 6' (December 18, 2026)

@KAHLILMOVIES


🙌ከጌ ካራክተር ፈፅሞ የፃዳ አንድ ልብአንጠልጣይ ፊልም ልጋብዛችሁ...የ90's ልጆች ይሄን ፊልም ሊያውቁት ይችላሉ...Game of thrones እና Breaking Bad ከመውጣቸው በፊት በመላው አለም ታወቂ እና ተወዳጅ የነበረ....መጨረሻውን የማትገምቱት ገራሚ Series ነው LOST ይሰኛል...የ Series ቻናሉ ላይ ታገኙታላችሁ⬇️

⬇️ ንኩት ⬇️
ያለትርጉም ንኩት ➡️ንኩኝ
በትርጉም ንኩት ➡️ንኩኝ

@KAHLILMOVIES

15k 0 18 14 50

🔥የዝርፊያ ፊልም ለሚመቻችሁ የዚን ፊልም Part 1 አይታችሁት ተመችቷችሁ ይሆናል... DEN OF THIEVES 2 PANTERA በሚል Part 2 ወቷል የፊልም ቻናሉ ላይ ታገኙታላችሁ

ያለትርጉም ንኩት ➡️ንኩኝ

@KAHLILMOVIES


🤦‍♂በሚያናድድ መልኩ Series የሚለቀቅበት ቻናል በ Copyright ምክንያት ተዘግቷል አዲሱን ቻናል ተቀላቀሉ

የተዘጋው ቻናል ላይ ተለቀው የነበሩት Series በተለይ ደግሞ ቲክቶክ ላይ ቪድዮ የሰራውባቸው አዲሱ ላይ ተለቀዋል

እስካሁን ቻናሉ እንቢ ብሏችሁ ለነበራችሁ ይቅርታ እጠይቃለው🙏

⬇️ ንኩት ⬇️
➡️@kahlilseries
➡️@kahlilseries

@KAHLILMOVIES



17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.